ኢትዮ ሞኒተር
-
አፍሪካ
አቶ ጌታቸው ረዳ የኤርትራ ተቃዋሚው ድርጅት ብርጌድ ንሐመዱ ማነጋገራቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/12/2017፡ በኤርትራ ፍትህና ነፃነትን ለማረጋገጥ በውጭ አገር ሆኖ የሚታገለው ብርጌድ ንሓመዱ የተሰኘው አደረጃጀት አመራር የሆነው በየነ ገብረግዚአብሔር በ X…
Read More » -
ኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ የሰብአዊ ጥሰት ወንጀል እንደሚፈፀም የአሜሪካ ሪፖርት አመለከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/12/2017፡ ዓመታዊው የአሜሪካ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሪፖርት በ ኢትዮጵያ ከህግ ውጭ ግድያዎች፣ ማሰቃየት፣ የጅምላ እስራት መፈጸማቸውን አመላከቷል። የአሜሪካ…
Read More » -
ማህበራዊ
በአፋር ክልል 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ዓመት ዕድሜ ያለው ቅሪተ አካል መገኘቱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/12/2017፡ በአፋር ክልል ልዩ ሥሙ ሌዲ ገራሩ በተባለ የፓሊዮአንትሮፖሎጂ የጥናት ስፍራ፤ 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ዓመት የሚጠጋ ዕድሜ…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል በሱዳን ትይዩ መንግስት ለመመስረት ማቀዱን ውድቅ አደረገ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/12/2017፡ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት የሱዳን ፓራሚሊታሪ ቡድን በሚቆጣጠራቸው አካባቢዎች ተቀናቃኝ መንግስት ለመመስረት ያቀደውን እቅድ ውድቅ በማድረግ…
Read More » -
አፍሪካ
በሞቃዲሾ አቅራቢያ ከባድ ግጭት መቀስቀሱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/12/2017፡ ሞቃዲሾ ውስጥ ከአፍሪካ መንደር አካባቢ እስከ ታራብዩንካ ድረስ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ መሰማቱን ነዋሪዎች ገለፁ። ግጭቱ የተቀሰቀሰው ለፕሬዝዳንት…
Read More » -
አፍሪካ
የ ሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት በቴሌኮም ግዙፍ ኩባንያዎች የታቀደውን የኢንተርኔት ዋጋ ጭማሪ በመቀልበስ ታቅዶ የነበረውን ህዝባዊ ተቃውሞ አስቆሙ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/12/2017፡ የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት አብዲራህማን መሐመድ አብዱላሂ (ዒሮ) በቴሌኮም ግዙፍ ኩባንያዎች በቴሌሶም እና በሶምቴል የኢንተርኔት አገልግሎት ዋጋን በእጥፍ ለመጨመር…
Read More » -
አፍሪካ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ የሶማሊላንድን የሀገርነት እውቅና ጥያቄ እንደሚያውቁና ውይይት መኖሩንም ገለጹ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/12/2017፡ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአዘርባጃን እና ከአርሜኒያ መሪዎች ጋር በነበራቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ፣ የሶማሊላንድን ዓለም አቀፍ ዕውቅና…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
እስራኤል በጋዛ በፈፀመችው ጥቃት አምስት የአልጀዚራ ጋዜጠኞች መገደላቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/12/2017፡ በጋዛ ከተማ አልሺፋ ሆስፒታል አቅራቢያ እስራኤል ባደረሰችው ጥቃት አምስት የአልጀዚራ ጋዜጠኞች መገደላቸውን ተቋሙ ገልጿል። ዘጋቢዎቹ አናስ አል…
Read More » -
አሜሪካ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩ ቤት አልባ ሰዎች ከተማዋን በፍጥነት ለቀው እንዲወጡ አዘዙ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/12/2017፡ ፕሬዝዳንቱ በትሩዝ ማህበራዊ ገፃቸው ባጋሩት ጽሁፍ በዋና ከተማዋ የሚኖሩ ቤት የሌላቸው ሰዎች በአፋጣኝ እንዲወጡ ወይም እንዲባረሩ ነው…
Read More » -
አፍሪካ
በማቀዝቀዣ መኪና ውስጥ ተደብቀው እንግሊዝ ለመግባት የሞከሩ 15 ኤርትራዊያን ህይወታቸው አደጋ ውስጥ መግባቱ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/12/2017፡ መኪናው ቀዝቃዛ አትክልቶችን ጭኖ ከሰሜናዊ ፈረንሳይ ተነስቶ ወደ እንግሊዝ እየተጓዘ እንደነበር ተገልጿል፡፡ በጉዞው መሀል ላይ ግን የሰዎችን…
Read More »