ኢትዮ ሞኒተር
-
ማህበራዊ
በየሳምንቱ በአማካይ 850 የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የየመንን ድንበር አቋርጠው ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለመግባት እንደሞሞክሩ አንድ ሪፖርት አመለከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/04/2018፡- የዓለም አቀፉ ስደተኞች ድርጅት ሪፖርት እንደሚያሳየው በጥቅምት ወር 2018 የየመንን ድንበር ከተሻገሩት ውስጥ 14,126ቱ ወደ ሳዑዲ አረቢያ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
እስራኤል በጋዛ፣ ዌስት ባንክ የሚሰሩ 37 ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶችን ፈቃድ ማገድዋ ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/04/2018፡- እስራኤል በጋዛ እና በዌስት ባንክ የሚሰሩ 37 ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ፈቃዶች ያገደች ስትሆን፤ ከእነዚህም ውስጥ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ በየመን የነበረኝ ተልእኮ ጨርሼ ወጥቻለሁ ኣለች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/04/2018፡- ኢሚሬትስ ይህንን ያስታወቀችው በ24 ሰዓታት ከየመን እንድትወጣ በሳውዲ ዓረቢያ ማስጠንቀቂያ ከተሰጣት ከሰዓታት በኃላ ነው፡፡ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የ7 በመቶ ዝቅተኛ የቁጠባ ወለድ ማንሳቱን አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/04/2018፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለዘመናት ተግባራዊ ሲያደርግ የቆየውንና በሕግ ተወስኖ የነበረውን የ7 በመቶ ዝቅተኛ የቁጠባ ወለድ በማንሳት፣ ከዚህ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የባሕር በር ጥያቄ አሁን ላይ ጥያቄው እንዴት ይመለስ? ወደሚለው ተግባራዊ ምዕራፍ መሸጋገሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ገለፁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው የ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ…
Read More » -
ኤስያ
ታይዋን፣ እስራኤል ለሶማሊላንድ የአገርነት እውቅና ለመስጠት ያስተላለፈችውን ውሳኔ በአዎንታ መቀበሏን አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- የታይዋን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የእስራኤልን እርምጃ በማድነቅ፤ ታይዋን፣ እስራኤል እና ሶማሊላንድ “የዲሞክራሲ፣ የነፃነት እና የህግ የበላይነት እሴቶችን…
Read More » -
ማህበራዊ
የተባበሩት መንግስታትን እና አሜሪካ የ2026 የሰብአዊ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- ኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን በ2026 በተባበሩት መንግስታት በኩል የአሜሪካን እርዳታ ለመቀበል ከተዘጋጁ 17 ሀገራት መካከል እንደሆኑ ተገለፀ።…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሱዳን ኤል ፋሽር ባደረገው ጉብኝት ሰላማዊ ሰዎች “አደገኛ በሆነ ሁኔታ” ውስጥ እንደሚገኙ አረጋገጠ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- በታጣቂ ኃይሎች ቁጥጥር ስር በምትገኘው የሱዳን ከተማ ኤል ፋሽር የሚገኙ ሰላማዊ ሰዎች፣ ያለ ውኃና የንጽህና አገልግሎት በረሃብ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ሳውዲ አረቢያ በየመን ወደብ ድብደባ መፈፀምዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- ደብደባው ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የጦር መሳሪያ ጭኖ ለየመኑ አማፂ ቡድን በሚያደርሱ መርከቦች ላይ ያነጣጠረ እንደሆነ እየተገለፀ ነው፡፡…
Read More » -
አፍሪካ
እስራኤል በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማት፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአሜሪካ ምክትል ቋሚ ተወካይ አምባሳደር ታሚ ብሩስ፣ በሶማሊላንድ ጉዳይ ላይ የአሜሪካ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ…
Read More »