ኢትዮ ሞኒተር፡
-
አፍሪካ
ቁልፍ የአልሻባብ መሪ እንደተገደለ ተዘገበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/03/2018፡- በሶማሊያ በተደረገ ወታደራዊ ዘመቻ ሶስት ከፍተኛ የአልሻባብ አሸባሪ ቡድን መሪዎች መግደሉን የሞቃዲሾ መንግስት አስታወቀ ። ከተገደሉት መካከል…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለአምስት ቀናት የሥራ ጉብኝት ወደ ግብፅ አቀኑ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/02/2018፡- የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ወደ ግብፅ ያቀኑት ፕሬዝደንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ ባቀረቡላቸው ግብዣ መሠረት መሆኑን የኤርትራው…
Read More » -
አፍሪካ
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር በሶማሊያ እስር ቤት የደረሰውን የሽብር ጥቃት በጽኑ አወገዘ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/01/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ የሱፍ፣ ጥቅምት 4 ቀን 2025 በአልሸባብ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት በዋና ከተማዋ…
Read More » -
አፍሪካ
የሶማሊያ እና ጁባላንድ መሪዎች ያደረጉት ውይይት ያለመስማማት ተቋጨ ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/01/2018፡- በሶማሊያ እና በጁባላንድ መሪ መካከል የጦፈ ግጭት ተከትሎ የኪስማዩ ድርድር ዛሬ እንደሚቀጥል ተገልጿል። ትላንት ምሽት በኪስማዩ በሚገኘው…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ትራምፕ እና ኔታንያሁ በጋዛ የሰላም ዕቅድ ላይ መስማማታቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አዲስ የጋዛ የሰላም ዕቅድን በተመለከተ ስምምነት ላይ…
Read More » -
አፍሪካ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ እቅዶችን በተጨባጭ ተግባራት እያሳየች መሆኗ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/12/2017፡- በጉባኤው መክፈቻ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት፤ ከዓለም የበካይ ጋዝ ልቀት 4 በመቶ ብቻ ድርሻ ያላት አፍሪካ…
Read More » -
አፍሪካ
የአፍሪካ ደህንነትና የስለላ ኤጀንሲ ጉባኤ በሊብያ ቤንጋዚ ተጀመረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/12/2017፡- የ53 የአፍሪካ ሀገራት የደህንነት እና የስለላ ኤጀንሲ ሃላፊዎች የተሳተፉበት “ተግዳሮቶች፣ ዕድሎች እና ወደፊት መንገዶች” በሚል መሪ ቃል…
Read More » -
አፍሪካ
ጃፓን ህንድ ውቅያኖስን ከአፍሪካ ጋር የሚያገናኝ ‘የኢኮኖሚ ዞን’ ሀሳብ አቀረበች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/12/2017፡- የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሽገሩ ኢሺባ ህንድ ውቅያኖስን ከአፍሪካ ጋር የሚያገናኘው የኢኮኖሚ ዞን ለመፍጠር ፍላጎት እንዳላት አስታውቋል። አገሪቷ…
Read More » -
ማህበራዊ
ሂዩማን ራይትስ ዎች የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ማሻሻያ ረቂቅ ውድቅ እንዲደረግ አሳ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/11/2017፡ ዓለምአቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ሂዩማን ራይትስ ዎች የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ማሻሻያ ረቂቅን…
Read More » -
አሜሪካ
ፕሬዝደንት ትረምፕ በኢትዮጵያ እና ግብፅ መሀል ያለውን አለመግባባት ‘በፍጥነት’ እንደሚፈቱት ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ አሜሪካ የግድቡን ወጪ እንደቻለች በድጋሜ የጠቀሱት ፕሬዝደንቱ የናይል ወንዝ የግብፅ ‘ህይወት’ መሆኑን ሲናገሩ ተደምጠዋል። “ይህንን ደግሞ መውሰድ…
Read More »