አፍሪካ ሕብረት
-
ፖለቲካ
በቤኒን የተሞከረው ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት መክሸፉ ተገለጸ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/03/2018፡- እሁድ ማለዳ የቤኒን ጦር ሠራዊት አባላት ሥልጣን መያዛቸውን ያስታወቁበት የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ መክሸፉን እና ፕሬዝዳንቱ በደኅና ሁኔታ…
Read More » -
አፍሪካ
የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን ኮርዶፋን ግዛት የተፈፀመውን አሰቃቂ ጥቃት አወገዘ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/03/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበርም በፈጣን ድጋፍ ሐይሉ የሚደገፉ ሚሊሻዎች (ጃንጃዊድ) በንፁሃን ዜጎች የፈፀሙት ጥቃት ብፁኑ አውግዟል።…
Read More » -
ኢኮኖሚ
19ኛው የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት የብሔራዊ ስታትስቲክስ የዳይሬክቶሬት ጀነራል ኮሚቴ ዓመታዊ ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/03/2018፡ ስብሰባው ‘ፍትህና ካሳ ለአፍሪካውያን እና ዘርዓ አፍሪካ’ በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More » -
አፍሪካ
የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን በማዳጋስካር ያለውን ሁኔታ በተረጋጋ መንፈስ እንዲፈታ ጥሪ አቀረበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/02/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ በማዳጋስካር ሪፐብሊክ ውስጥ በጦር ሠራዊቱ ውስጥ በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እና በአንታናናሪቮ…
Read More » -
ፖለቲካ
ህወሓት የአፍሪካ ሕብረት አስቸኳይ መድረኽ እንዲጠራ ጥሪ አቀረበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/10/2017፡ የኢትዮጵያ መንግስት የትግራይ ግዛት የወረረውን ሃይል በአስቸኳይ እንዲያስወጣም ጠይቋል። ህወሓት ባወጣው ሳምንታዊ መግለጫ ላለፉት አመታት በትዕግስት ሲጠባበቅ…
Read More »