አፍሪካ ህብረት
-
አፍሪካ
የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና የፀጥታ ምክር ቤት እስራኤል ለሶማሌላንድን እውቅና መስጠቷ በማውገዝ፣ ‘ወዲያውኑ እንዲሰረዝ’ ጥሪ አቅርቧል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/04/2018፡- የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና የፀጥታ ምክር ቤት እስራኤል ለሶማሌላንድ የሰጠችኽን እውቅና “በጥብቅ” በማውገዝ፣ እርምጃው ወዲያውኑ እንዲሰረዝ እና…
Read More » -
አፍሪካ
የአፍሪካ ህብረት የሱድን መንግስት ያቀረበውን የሰላም እቅድ መደገፉን የሱዳን ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተቃወመው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/04/2018፡- የሱዳን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን በአገሪቱ መንግስት የቀረበውን የሰላም እቅድ መቀበሉን በመቃወም የህብረቱ እርምጃ ቀደም…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የአፍሪካ ህብረት እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና አወገዘ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/04/2018፡- የእስራኤል የሶማሊላንድ እውቅና ከአፍሪካ ህብረት እስከ አረብ ሊግ፣ ከአሜሪካ እስከ የአውሮፓ ህብረት ድረስ የመነጋገሪያ ነጥብ ሆኗል። የሶማሊያ…
Read More » -
ፖለቲካ
የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ ተልዕኮን እስከ 2026 መጨረሻ ድረስ አራዘመ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/04/2018፡- የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት የአፍሪካ ህብረት የሶማሊያ የድጋፍ እና የማረጋጋት ተልዕኮ (AUSSOM) ስልጣን እስከ ታህሳስ 31…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጽ/ቤት ዳይሬክተርን ተቀብለው አነጋገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/04/2018፡- በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር እና በአፍሪካ ህብረት እና በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ቋሚ ተወካይ የሆኑት አምባሳደር አልዘይን…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የኢትዮጵያ እና የፍልስጤም ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ ተወያዩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/04/2018፡- የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ትላንት ከፍልስጤም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቫርሰን አጋቤኪያን ሻሂን ጋር በቀጠናዊ…
Read More » -
አፍሪካ
የአፍሪካ ህብረት የጊኒ ቢሳዎን ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት እንደሚቃወም አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/03/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ባወጣው መግለጫ በጊኒ ቢሳዎ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት መካሄዱንና ይህንን ተከትሎ ፕሬዝደንት ኡማሮን ሲኮሶ ኢምባሎን ጨምሮ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
ሱዳን የዓለም ማሕበረሰብ የፈጣን ድጋፍ ሐይሉን በሽብር ቡድን እንዲፈርጀው ጥሪ አቀረበች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/02/2018፡- በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር እና በአፍሪካ ህብረት ቋሚ ተወካይ አምባሳደር አልዘይን ኢብራሂም ሱዳን የአፍሪካ ህብረት የሱዳንን ቀውስ ለመፍታት…
Read More » -
ፖለቲካ
የአፍሪካ ህብረት ለስምንተኛ ጊዜ የካሜሩን ፕሬዝደንት ሆነው ለተመረጡት ፖል ቢያ የደስታ መልዕክት ማስተላለፉን አነጋጋሪ ሆኗል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/02/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሐመድ አሊ ዩሱፍ እ.አ.አ. ጥቅምት 12 ቀን 2025 በካሜሩን በተካሄደው ምርጫ ለስምንተኛ ጊዜ…
Read More » -
አፍሪካ
በሶማሊያ ወታደራዊ አውሮፕላን ተከሰከሰ።
ኢትዮሞኒተር፡25/10/2017፡ ዛሬ ማለዳ ላይ የዩኤስ ጦር ለዳናብ ሃይል ስልጠና ከሚሰጥበት ከባሊዶግሌ አየር ማረፊያ የተነሳው አውሮፕላን በሞቃዲሾ አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ መከስከሱ…
Read More »