አሜሪካ
-
መካከለኛ ምስራቅ
እስካሁን 151 የዓለም አገሮች የፍልስጤም አገርነት እውቅና ሰጡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/01/2018፡- በኒዮውርክ እየተካሄደ በሚገኘው የተመድ 80ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሐያላን ሀገራትን ጨምሮ ከአፍሪካ እስከ ኤስያ፣ ከአውሮፓ እስከ ሰሜንና ላቲን…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ጦር አዛዥ ጄኔራል አብደል ፋታህ አል ቡርሃን የኳድ አገራት ቡድን ያቀረበውን የተኩስ አቁም ሃሳብ ውድቅ ማድረጋቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/01/2018፡- አልቡርሃን “እኛን አይመለከተንም እና እኛ የዚህ አካል አይደለንም” ብለዋል በሱዳን ህዝብ ዘንድ ተቀባይነት የሌላቸውን ማንኛውንም በውጭ የተጫኑ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
አሜሪካ በጋዛ የቀረበውን የተኩስ አቁም ምክረ ሐሳብ በፀጥታው ምክር ቤት ያላትን ድምፅን በድምፅ የመሻር ስልጣን ተጠቅማ ውድቅ አደረገችው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/01/2018፡- አሜሪካ የፀጥታው ምክር ቤት በጋዛ ውስጥ አፋጣኝ፣ ያለቅድመ ሁኔታ ቋሚ የተኩስ አቁም፣ እና በሃማስ እና በሌሎች ቡድኖች…
Read More » -
አሜሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቡሎስ መወያየታቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/01/2018፡- ማሳድ ቡሎስ በx ገጻቸው ላይ እንዳሰፈሩት፦ “ዛሬ በአዲስ አበባ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በመገናኘቴና በሀገሮቻችን…
Read More » -
አሜሪካ
የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት በሙስና ተዘፍቋል ሲል ተመድ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/01/2018፡- የተመድ መርማሪዎች የደቡብ ሱዳን ዜጎች በተራቡበት ሁኔታ ውስጥ ባለስልጣናቱ ረብጣ ቢሊየኖችን በሚያወጡ የሙስና ወንጀሎች መዘፈቃቸውን አጋልጠዋል። የተመድ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ፣ በአሜሪካ ዜጎች ላይ ሊደርስ በሚችል “በግፍ የመታሰር” ስጋት ላይ ያተኮረ ያልተለመደ እና ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ አወጣ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/01/2018፡- ኤምባሲው በማህበራዊ ሚዲያ ገጹ ላይ ያወጣውን “የጉዞ ማስጠንቀቂያዎች ወሳኝ ናቸው” በማለት ዜጎቹ የስቴት ዲፓርትመንትን የጉዞ ማሳሰቢያዎች በጥብቅ…
Read More » -
አፍሪካ
“ምንም የተኩስ አቁም አንፈልግም፣ ችግሩን እኛው ራሳችን እንወጣዋለን” ሲሉ ጄኔራል አልብሩሀን ገለፁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/01/2018፡- በሱዳን ተኩስ አቁም እንዲረግ በአሜሪካ፣ ግብፅ፣ ሳኡዲ አረቢያና ዩናይትድ አረብ ኤመሬትስ አዲስ ጥረት መጀመራቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ እነዚህ…
Read More » -
አፍሪካ
የአሜሪካ መንግስት ሶማሊያ ከ አልሸባብ እና አይኤስ ጋር በምታደርገው ውጊያ የሚሰጠውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አዲሱ የአፍሪኮም አዛዥ አረጋገጡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/12/2017፡- በአፍሪካ የአሜሪካ ወታደራዊ ዕዝ (AFRICOM) አዲሱ አዛዥ ጄኔራል ዳግቪን አንደርሰን ረቡዕ እለት በሞቃዲሾ ከፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀሙድ…
Read More » -
አሜሪካ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ቻይና፣ ሩስያና ሰሜን ኮርያን ከሰሱ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/12/2017፡- ቻይና 80ኛ የድል በዓልዋ በደማቅ ሁኔታ አክብራለች። “ሺ ጂንፒንግ ከፑቲን እና ከኪም ጋር በአሜሪካ ላይ እያሴሩ ነው”…
Read More » -
አፍሪካ
በሱዳን እየተባባሰ የመጣውን ቀውስ እንዳሳሰበው በአሜሪካ የሚመራው የሸምጋዮች ቡድን ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/12/2017፡- በአሜሪካ የሚመራ የሽምግልና ቡድን “በሱዳን ያለው ቀጣይነት ያለው የሰብአዊ ሁኔታ መባባስ የሚያሳዝን ነው” በማለት ተፋላሚ ወገኖች ሲቪሎችን…
Read More »