አልሸባብ
-
አፍሪካ
የአሜሪካ መንግስት ሶማሊያ ከ አልሸባብ እና አይኤስ ጋር በምታደርገው ውጊያ የሚሰጠውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አዲሱ የአፍሪኮም አዛዥ አረጋገጡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/12/2017፡- በአፍሪካ የአሜሪካ ወታደራዊ ዕዝ (AFRICOM) አዲሱ አዛዥ ጄኔራል ዳግቪን አንደርሰን ረቡዕ እለት በሞቃዲሾ ከፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀሙድ…
Read More » -
አፍሪካ
የሶማሊያ ጦር በባኮል ክልል ከፍተኛ የአልሸባብ አዛዥ መግደሉ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/12/2017፡- የሶማሌ ብሄራዊ ጦር ሃይሎች በደቡብ ምዕራብ ግዛት ባደረጉት ወታደራዊ ዘመቻ ማጋላቤን በመባል የሚታወቁትን የአልሸባብ ከፍተኛ አዛዥ ሁሴን…
Read More » -
አፍሪካ
በሞቃዲሾ አቅራቢያ ከባድ ግጭት መቀስቀሱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/12/2017፡ ሞቃዲሾ ውስጥ ከአፍሪካ መንደር አካባቢ እስከ ታራብዩንካ ድረስ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ መሰማቱን ነዋሪዎች ገለፁ። ግጭቱ የተቀሰቀሰው ለፕሬዝዳንት…
Read More » -
አፍሪካ
የሽብር ቡድኑ አልሸባብ በሶማሊያ ያለውን ይዞታ እያሰፋ መምጣቱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/12/2017፡ አልሸባብ ከ60% በላይ የሚሆነውን የሂርበሪክ ግዛት በመቆጣጠር የግዛቱ ሚኒስትሮች ከከተሟ ጁሀር ወጥቶ ከሞቃዲሾ እንዲሰሩ እንዳስገደዳቸዎ ባይደዋ ኦንላይን…
Read More » -
አፍሪካ
በሶማሊያና ጅባላንድ አዲስ ግጭት መቀስቀሱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/11/2017፡ በዶሎ በጁባላንድ ወታደሮች እና በሶማሊያ ፌደራል ወታደሮች መካከል ከፍተኛ ግጭት መቀስቀሱ ተገልጿል። የድንበር ከተማ በሆነችው ዶሎ በጁባላንድ…
Read More » -
አፍሪካ
አልሸባብ በሶማሊያ ስትራቴጂክ ቦታ መቆጣጠሩ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/11/2017፡ አልሸባብ ከ11 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ጦር እንዲለቅ የተደረገውን እና በሶማሊያ መንግሥት ሠራዊት ስር የነበረችውን ማሃስ ከተማ ዳግም…
Read More » -
አፍሪካ
አልሸባብ የሶማሊያ በርካታ ከተሞች መቆጣጠሩ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/11/2017፡ አልሸባብ በዋና ከተማው አቅራቢያ የሚገኙ አካባቢዎችን ከተቆጣጠረ ከቀናት በኋላ በሂራን የሚገኙ ቁልፍ መንደሮችን መያዙን አስታወቀ። የታጣቂው ቡድን…
Read More » -
አፍሪካ
አልሸባብ ቁልፍ የሶማሊያ ከተማን መቆጣጠሩ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/11/2017: በሶማሊያ ማእከላዊ ሂራን ክልል የአልሸባብ ታጣቂዎች በሞኮኮሪ ከተማ እና አካባቢው ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከከፈቱ በኋላ ከባድ…
Read More »