ሶማሊያ
-
ዲፕሎማሲ
የሶማሊያ የመከላከያ ሚኒስትር ግብፅ በሶማሊያ የጦር ሰራዊት ለማሰማራት በምታደርገው ዝግጅት ለመወያየት ካይሮ መግባታቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/03/2018፡- የሶማሊያ የመከላከያ ሚኒስትር አህመድ ማካሊን ፊቂ ከአገሪቱ የጦር አዛዥ ጋር በመሆን ትላንት ወደ ግብፅ መጓዛቸው የተገለፀ ሲሆን…
Read More » -
ማህበራዊ
የተመድ የሶማሊያ የእርዳታ ተልእኮ በ2026 ከሶማሊያ መውጣት ከመጀመሩ በፊት የዱሳማረብ ጽ/ቤቱን መዝጋቱ ታወቀ።
ኢትዮ ሞ ኒተር፡ 22/03/2018፡- የተባበሩት መንግስታት የሶማሊያ የእርዳታ ተልዕኮ (UNSOM) በጥቅምት 2026 ከመዝጋቱ በፊት እሁድ እለት በአገሪቱ ውስጥ ስራዎችን የማቆም…
Read More » -
አፍሪካ
በሶማሊያ የሚገኙ የተባበሩት መንግስታት ኤጀንሲዎች በ2025 ብቻ ከ680 በላይ ሰራተኞችን ከስራ አሰናብተዋል
ኢትዮ ሞ ኒተር፡ 22/03/2018፡- በሶማሊያ የሚገኙ የተባበሩት መንግስታት ኤጀንሲዎች በ2025 ብቻ ከ680 በላይ ሰራተኞችን ከስራ ያሰናበቱ ሳሆን፤ ከእነዚህም ውስጥ 158…
Read More » -
አሜሪካ
የትራምፕ አስተዳደር ኤርትራ፣ ሶማሊያ እና ሱዳንን ጨምሮ የ19 አገራት ዜጎችን የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ ሊመረምር ነው ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/03/2018፡- የትራምፕ አስተዳደር ኤርትራን ጨምሮ ከ19 አገራት ወደ አሜሪካ የገቡ በሁሉም ዜጎች የመኖሪያ እና የሥራ ፈቃድ ላይ እንደገና…
Read More » -
አፍሪካ
ኡጋንዳ የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ ስደተኞችን መመዝገብ ማቆሟን አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/03/2018፡- የኡጋንዳ እርዳታ፣ የአደጋ ዝግጁነት እና የስደተኞች ሚኒስትር ሂላሪ ኦኔክ እንደተናገሩት ሠራተኞቻቸው ከሦስቱ አገራት የሚመጡ ስደተኞችን እንዳይመዘገቡ ማዘዛቸውን…
Read More » -
አፍሪካ
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት የአልሸባብ አባላትን የብሔራዊ መታወቂያ እንድያገኙ መመሪያ መስጠቱን ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/03/2018፡- የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃመድ አክራሪው የአልሸባብ ቡድን አባላቱን ለአገሪቱ አዲስ ብሔራዊ መታወቂያ ካርድ እንዲመዘገቡ እንዳዘዘ አስታውቋል።…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ሶማሌላንድ የሶማሊያን አዲስ ኢ-ቪዛ “ህገ-ወጥ” ነው አለች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/03/2018፡- የፕሬዚዳንት አብዲራህማን መሀመድ አብዲላሂ ኢሮ መንግስት፣ አዲሱ የሶማሊያ ኤሌክትሮኒክ ቪዛ (ኢ-ቪዛ) በሶማሊላንድ ውስጥ ተቀባይነት እንደሌለው አስታውቋል። እ.ኤ.አ…
Read More » -
አፍሪካ
ቁልፍ የአልሻባብ መሪ እንደተገደለ ተዘገበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/03/2018፡- በሶማሊያ በተደረገ ወታደራዊ ዘመቻ ሶስት ከፍተኛ የአልሻባብ አሸባሪ ቡድን መሪዎች መግደሉን የሞቃዲሾ መንግስት አስታወቀ ። ከተገደሉት መካከል…
Read More » -
አፍሪካ
በሶማሊያ እና በሶማሊላንድ ውዝግብ በአየር ክልል ዙሪያ ውዝግብ እንደተፈጠረ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/02/2018፡- ሶማሊያ እና ነጻ አገርነቷን ያወጀችው ሶማሊላንድ ባወጡት እርስ በእርሱ የሚጋጭ የበረራ ፈቃድ እና የቪዛ መመሪያ ምክንያት በሶማሊያ…
Read More » -
አፍሪካ
ግብፅ ወደ ሶማሊያ ጦር ለማሰማራት የመጨረሻ ያለችውን ዝግጅት ማድረግዋ ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡12/02/2018፡- የግብፅ መንግስት ወታደሮቹን ወደ ሶማሊያ ለማሰማራት እቅዱን እያጠናቀቀ ያለው የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ ከሶማሊያ አቻቸው አብደልሰላም…
Read More »