ስምምነት
-
አፍሪካ
የትራምፕ አማካሪ፡ የሱዳን ጦር ለሰብአዊ ተኩስ አቁም መስማማቱ የአሜሪካው ፕሬዝዳነት አማካሪ ማሳድ ቦሎስ ገለፁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/02/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪካ ልዩ አማካሪ ማሳድ ቡሎስ የሱዳን ጦር ለሶስት ወራት የሚቆይ የሰብአዊነት ስምምነት ተነሳሽነትን…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኅብረት ስትራቴጂካዊ የትብብር ስምምነት መፈራረማቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/01/2018፡- ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ማጠናከር የሚያስችላቸውን “ግሎባል ጌትዌይ ፓርትነርሺፕ” የትብብር ስምምነት መፈራረማቸውን የውጭ…
Read More » -
አፍሪካ
ሶማሌላንድ እና ፑንትላንድ በደህንነት እና የድንበር ተሻጋሪ ንግዶች ለማጠናከር ስምምነት በናይሮቢ መፈራረማቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/01/2018፡- እ.አ.አ. ከጥቅምት 4 – 5 ከረጅም ዓመታት በኃላ ፊት ለፊት የተገናኙት መሪዎቹ የሶማሊላንድ እና ፑንትላንድ የጋራ የደህንነት…
Read More » -
ፖለቲካ
“የኢትዮጵያ መንግስት ግዴታዎቹን ማክበር አልቻለም” ሲል ህወሐት ከሰሰ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- ህወሐት ትላንት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ባለፈው ሳምንት በመቐለ ተፈናቃዮች ካምፕ ውስጥ በጅብ በተገደለውን ጨቅላ ህፃን ማዘኑን ገልጿል፡፡…
Read More » -
ጤና
ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የ4.1 ሚሊዮን ዩሮ ስምምነት መፈራረማቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የሽሬ እና የጎንደር ሆስፒታሎችን የጤና አጠባበቅ አገልግሎት ለማጠናከር የሚውል የ4.1 ሚሊዮን ዩሮ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የገልፍ ሀገራት መሪዎች የጋራ የመከላከያ ስምምነትን ለመተግበር ተስማሙ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/01/2018፡- የአረብ እና ሙስሊም ሀገራት መሪዎች እስራኤል በኳተር ዶሃ ያደረሰችውን ጥቃት ተከትሎ ያካሄዱት አስቸኳይ የጋራ ስብሰባ ዛሬ ተጠናቋል።…
Read More » -
ኢትዮጵያ
ትግራይ ከፌዴራል መንግስት ያላትን ግንኙነት መጥፎ ቢሆንም እንደማይቋረጥ ፕሬዝዳንት ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/01/2017፡- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ሌተና ጄኔተራል ታደሰ ወረደ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ከድምፂ ወያነ ቴሌቪዥን ጋር…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
በእስራኤል ህዝባዊ የተቃውሞ ተነሳ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/12/2017፡- በመቶ ሺ የሚቆጠሩ እስራኤላውያ የጋዛ ጦርነት እንዲያበቃና ታጋቾች እንዲለቀቁ የሚጠይቅ ሰፊ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ በቴልአቪቭ አደባባይ አካሄዱ።…
Read More » -
ማህበራዊ
“የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ቁልፍ የሆኑ አንቀጾች ተግባራዊ አለመደረጋቸው ‘ሰላምም ጦርነትም የሌለበት’ ሁኔታ ፈጥሯል” ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጉባኤ ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/11/2017፡ ለሁለት ዓመታት ተካሂዶ በፕሪቶርያው ስምምነት የተቋጨው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርት የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣ ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመት፣…
Read More »