ሱዳን
-
ማህበራዊ
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በ2026 የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊነት ጥረቶችን ለመደገፍ የ550 ሚሊዮን ዶላር ቃል መግባቷ አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 203/04/2018፡- የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በሰጡት መመሪያ መሠረት አገሪቱ ለ2026 የተባበሩት መንግስታት…
Read More » -
አፍሪካ
የደቡብ ሱዳን ጦር ወደ ሱዳን ገባ ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/04/2018፡- የደቡብ ሱዳን ጦር ወደ ሱዳን የገባው ከሱዳን ሰራዊት እና ከፈጣን ድጋፍ ሐይሉ ጋር በተደረሰ ስምምነት ነው ተብሏል።…
Read More » -
ማህበራዊ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የ2026 የእርዳታ ጥያቄውን ማቋረጡ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/03/2018- የተባበሩት መንግስታት የገንዘብ ድጋፍ በ10 ዓመት ውስጥ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ። ከሚጠበቀው መጠን ገንዘብ 1/3 ያነሰ…
Read More » -
አፍሪካ
የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን ኮርዶፋን ግዛት የተፈፀመውን አሰቃቂ ጥቃት አወገዘ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/03/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበርም በፈጣን ድጋፍ ሐይሉ የሚደገፉ ሚሊሻዎች (ጃንጃዊድ) በንፁሃን ዜጎች የፈፀሙት ጥቃት ብፁኑ አውግዟል።…
Read More » -
አፍሪካ
በሱዳን ኮርዶፋን ክልል ውስጥ አደገኛ ረሃብ እየተከሰተ መሆኑን ተመድ አስጠንቅቋል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/03/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሱዳን ኮርዶፋን ክልል ውስጥ ያሉ ሲቪሎች ላይ ጥቃት እየተባባሰ መምጣቱ ያስጠነቀቀው ድርጅቱ የረሃብ ሁኔታዎችን፣…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሱዳን ውስጥ የሚደረገው የሰብዓዊ ዕርዳታ ተደራሽነት ያለገደብ እንዲፈቀድ ጠየቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/03/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሱዳን የሚገኙ ሁሉም ወገኖች ለሰላማዊ ሰዎች እና ለእርዳታ ሰራተኞች “ደህንነቱ የተጠበቀና ያልተገደበ የሰብዓዊ ዕርዳታ…
Read More » -
ፖለቲካ
በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ ከ1,600 በላይ ሰላማዊ ሰዎች ከ ሱዳን ኮርዶፋን ግዛት እንደሸሹ ተመድ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞ ኒተር፡ 22/03/2018፡- የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጥቃቶች መጨመራቸውና የጸጥታ እጦት እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ ከአንድ ቀን ባነሰ ጊዜ ውስጥ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ የሱዳን የሰላም ሁኔታ ለመመለስ በሚደረገው ጥረት እንደሚደግፉ አረጋገጡ።
ኢትዮ ሞ ኒተር፡ 22/03/2018፡- የሱዳን የሉዓላዊ ምክር ቤት ኃላፊ ጄኔራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን እና የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቅዳሜ ዕለት…
Read More » -
አሜሪካ
የትራምፕ አስተዳደር ኤርትራ፣ ሶማሊያ እና ሱዳንን ጨምሮ የ19 አገራት ዜጎችን የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ ሊመረምር ነው ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/03/2018፡- የትራምፕ አስተዳደር ኤርትራን ጨምሮ ከ19 አገራት ወደ አሜሪካ የገቡ በሁሉም ዜጎች የመኖሪያ እና የሥራ ፈቃድ ላይ እንደገና…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን የሲቪል ኃይሎች ጥምረት የፈጣን ድጋፍ ኃይሎች የሦስት ወር የጦርነት ማቆም ውሳኔን እንደሚደግፍ ኣስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/03/2018፡- የፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሓይሎች መሪ ጄነራል መሓመድ ዳጋሎ እንዳስታወቁት በተናጠል የወሰዱት እርምጃ የሲቪል ዜጎችን ጥበቃ ለማሳደግ እና…
Read More »