ሱዳን
-
ማህበራዊ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የ2026 የእርዳታ ጥያቄውን ማቋረጡ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/03/2018- የተባበሩት መንግስታት የገንዘብ ድጋፍ በ10 ዓመት ውስጥ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ። ከሚጠበቀው መጠን ገንዘብ 1/3 ያነሰ…
Read More » -
አፍሪካ
የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን ኮርዶፋን ግዛት የተፈፀመውን አሰቃቂ ጥቃት አወገዘ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/03/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበርም በፈጣን ድጋፍ ሐይሉ የሚደገፉ ሚሊሻዎች (ጃንጃዊድ) በንፁሃን ዜጎች የፈፀሙት ጥቃት ብፁኑ አውግዟል።…
Read More » -
አፍሪካ
በሱዳን ኮርዶፋን ክልል ውስጥ አደገኛ ረሃብ እየተከሰተ መሆኑን ተመድ አስጠንቅቋል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/03/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሱዳን ኮርዶፋን ክልል ውስጥ ያሉ ሲቪሎች ላይ ጥቃት እየተባባሰ መምጣቱ ያስጠነቀቀው ድርጅቱ የረሃብ ሁኔታዎችን፣…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሱዳን ውስጥ የሚደረገው የሰብዓዊ ዕርዳታ ተደራሽነት ያለገደብ እንዲፈቀድ ጠየቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/03/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሱዳን የሚገኙ ሁሉም ወገኖች ለሰላማዊ ሰዎች እና ለእርዳታ ሰራተኞች “ደህንነቱ የተጠበቀና ያልተገደበ የሰብዓዊ ዕርዳታ…
Read More » -
ፖለቲካ
በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ ከ1,600 በላይ ሰላማዊ ሰዎች ከ ሱዳን ኮርዶፋን ግዛት እንደሸሹ ተመድ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞ ኒተር፡ 22/03/2018፡- የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጥቃቶች መጨመራቸውና የጸጥታ እጦት እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ ከአንድ ቀን ባነሰ ጊዜ ውስጥ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ የሱዳን የሰላም ሁኔታ ለመመለስ በሚደረገው ጥረት እንደሚደግፉ አረጋገጡ።
ኢትዮ ሞ ኒተር፡ 22/03/2018፡- የሱዳን የሉዓላዊ ምክር ቤት ኃላፊ ጄኔራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን እና የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቅዳሜ ዕለት…
Read More » -
አሜሪካ
የትራምፕ አስተዳደር ኤርትራ፣ ሶማሊያ እና ሱዳንን ጨምሮ የ19 አገራት ዜጎችን የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ ሊመረምር ነው ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/03/2018፡- የትራምፕ አስተዳደር ኤርትራን ጨምሮ ከ19 አገራት ወደ አሜሪካ የገቡ በሁሉም ዜጎች የመኖሪያ እና የሥራ ፈቃድ ላይ እንደገና…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን የሲቪል ኃይሎች ጥምረት የፈጣን ድጋፍ ኃይሎች የሦስት ወር የጦርነት ማቆም ውሳኔን እንደሚደግፍ ኣስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/03/2018፡- የፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሓይሎች መሪ ጄነራል መሓመድ ዳጋሎ እንዳስታወቁት በተናጠል የወሰዱት እርምጃ የሲቪል ዜጎችን ጥበቃ ለማሳደግ እና…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን መንግስት የጄነራል መሐመድ ዳጋሎ የተኩስ አቁም ስምምነት ውድቅ ማድረጉ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/03/2018፡- የሱዳን መንግስት በፈጣን የድጋፍ ኃይሎች ሚሊሻ አዛዥ መሀመድ ሃምዳን ዳጋሎ “ሄሚቲ” የታወጀውን የተናጠል የተኩስ አቁም በይፋ ውድቅ…
Read More » -
አፍሪካ
የስዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ሐይል አዛዥ ጄነራል መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ለሦስት ወራት የሚቆይ የተናጠል የሰብአዊ እርዳታ ስምምነት ማድረጋቸው ገለፁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/03/2018፡- የሱዳን ፈጣን የድጋፍ ኃይሎች አዛዥ ጄነራል መሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ ትላንት በይፋ እንዳስታወቁት ለሦስት ወራት የሚቆይ የተኩስ ማቆምን…
Read More »