ሰላም
-
አፍሪካ
ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ሩዋንዳ የሰላም ስምምነት መፈራረማቸው ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/03/2018፡- የሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ እና የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ቲሺሴኬዲ በዋሺንግተን ዲሲ በሁለቱ አገራት መካከል የተፈጠረውን…
Read More » -
አፍሪካ
“የተለያዩ ስጋቶች” እያጋጠሙት ያሉት የአፍሪካ ህብረት፣ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት እና ሰላምን ለማስፈን አምስት ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች እንዳሉት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/03/2018፡- የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና ደህንነት ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዴው የአፍሪካ ህብረት በአህጉሪቱ ግጭቶችን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና ለመፍታት…
Read More » -
የተለያዩ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 25 በመቶ የሚሆነውን የአለም ሰላም አስከባሪ ሃይሉን ሊቀንስ ነው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/01/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም አስከባሪ ኃይሉን እና ኦፕሬሽኖችን ማጠፍ ይጀምራል ተብሏል። በሚቀጥሉት ወራቶች ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮች…
Read More » -
ፖለቲካ
“የኢትዮጵያ መንግስት ግዴታዎቹን ማክበር አልቻለም” ሲል ህወሐት ከሰሰ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- ህወሐት ትላንት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ባለፈው ሳምንት በመቐለ ተፈናቃዮች ካምፕ ውስጥ በጅብ በተገደለውን ጨቅላ ህፃን ማዘኑን ገልጿል፡፡…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ትራምፕ እና ኔታንያሁ በጋዛ የሰላም ዕቅድ ላይ መስማማታቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አዲስ የጋዛ የሰላም ዕቅድን በተመለከተ ስምምነት ላይ…
Read More » -
ፖለቲካ
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በዓለማችን ዝቅተኛ ሰላም ካለባቸው አገራት ተርታ ተመደቡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/12/2017፡- በዓለም ዙሪያ ካሉ አገራት ከሰላም አንጻር ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በዝቅተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ የዓመቱ የዓለም አገራት የሰላም…
Read More » -
አፍሪካ
የአፍሪካ ሕብረት የሶማሊያ ሰላም አስከባሪ ጧር በደቡብ ሶማሊያ ውስጥ ከ50 በላይ የአል-ሸባብ ተዋጊዎችን መግደሉን ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/11/2017፡ በሶማሊያ የሚገኘው የአፍሪካ ህብረት ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልእኮ እሁድ እለት እንዳረጋገጠው በሶማሊያ መንግስት ሃይሎች የሚደገፈው ወታደሮቹ ባለፈው…
Read More » -
ፖለቲካ
አሜሪካ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት አፈፃፀም እጇ እንድታስገባ ህወሓት ጠየቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/11/2017፡ ህወሓት አሜሪካ የስምምነቱ አፈፃፀምን የሚከታተል ልዩ መልእክተኛ እንድትመድብም በደብዳቤ ጠይቋል። እ.አ.አ. ነሐሴ 2 ቀን 2025 ህወሓት በቀጥታ…
Read More » -
ማህበራዊ
“የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ቁልፍ የሆኑ አንቀጾች ተግባራዊ አለመደረጋቸው ‘ሰላምም ጦርነትም የሌለበት’ ሁኔታ ፈጥሯል” ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጉባኤ ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/11/2017፡ ለሁለት ዓመታት ተካሂዶ በፕሪቶርያው ስምምነት የተቋጨው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርት የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣ ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመት፣…
Read More » -
ፖለቲካ
“የነጻ መሬት ታጣቂዎች በትግራይ ሰራዊት ላይ ጥቃት ሰነዘሩ” ሲል የትግራይ የሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/11/2017፡ የትግራይ ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ትላንት ምሽቱ ባወጣው መግለጫ “ሓራ መሬት” በሚጠሩት የዓፋር መሬት ውስጥ የሚገኙት ታጣቂዎች…
Read More »