ህወሐት
-
ፖለቲካ
“በጭራሽ ትግራይ ላይ የሚጀመር ጦርነት እንደሌለ ላረጋግጥ እወዳለሁ” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/06/2018፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጋር በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቃለ ምልልስ ከፕሪቶሪያው አፈፃም እስከ ህወሐት…
Read More » -
ኢትዮጵያ
አቶ ጌታቸው ረዳ “የህወሐት አመራሮች ሻዕቢያን ለማዳን የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ለመግታት መስዋእት እከፍላለሁ” ሲሉ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/01/2018፡- የጠቅላይ ሚኒስትር የምስራቅ አፍሪካ አማካሪው አቶ ጌታቸው ረዳ ለሕክምና በዱባይ ሆኖ Global Power Shift ለተሰኘው የዜና ማእከል…
Read More » -
ፖለቲካ
“የኢትዮጵያ መንግስት ግዴታዎቹን ማክበር አልቻለም” ሲል ህወሐት ከሰሰ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- ህወሐት ትላንት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ባለፈው ሳምንት በመቐለ ተፈናቃዮች ካምፕ ውስጥ በጅብ በተገደለውን ጨቅላ ህፃን ማዘኑን ገልጿል፡፡…
Read More » -
ፖለቲካ
ህወሐት “ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ከአንድ ወገን ብቻ ሊመጣ አይችልም” አለ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/01/2018፡- ህወሀት ትላንት ባዋጣው መግለጫ ‹‹የትግራይ ህዝብ ለሰላም ብዙ ዋጋ እየከፈለ ነው›› በማለት ጀምሮ የኢትዮጵያን መንግስት ስምምነቱን ወደጎን…
Read More »