ዲፕሎማሲ
-
ቱርኪ በየመን እና ሶማሊያ የተከሰተውን ሁኔታ በንቃት እየተከታተልኩ ነው አለች።
ኢትዮ ሞኒተር፡- 27/04/2018፡- የቱርኪው ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጠይብ ኤርዶጋን ከሳውዲ አረቢያው ልዑል መሀመድ ቢን ሳልማን ጋር በስልክ መወያየታቸው ተገለፀ። እሁድ እለት…
Read More » -
ጂቡቲ የሶማሊላንድ ዲፕሎማቲክ ቢሮን ዘግታ ዲፕሎማቶቿ መጥራትዋ ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/04/2018፡- እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷን ተከትሎ ከሐርጌሳ ጋር ውጥረት ውስጥ የገባችው ጅቡቲ፤ የሶማሊላንድ ዲፕሎማቲክ ቢሮን እንደዘጋች እና ዲፕሎማቶቿን…
Read More » -
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና የሰጠችበት በሦስት ምክንያቶች እንደሆነ ይፋ አደረጉ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/04/2018፡- ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሐመድ፤ የሶማሊያን የደህንነት መረጃ ጠቅሰው ለአልጀዚራ እንደተናገሩት ሶማሊላንድ ከእስራኤል እውቅና ለማግኘት ሶስት ቅድመ ሁኔታዎችን…
Read More » -
የኤርትራው መሪ ኢሳይያስ አፈወርቂ እሥራኤል ለሶማሊላንድ ዕውቅና መስጠቷን መኮነናቸውን ተከትሎ ሶማሊላንዶች ኤርትራ 34 ዓመት ሙሉ በአንድ አምባገነን የምትመራ ሀገር በማለት ተቸዋቸው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/04/2018፡- ሶማሊላንድ እ.አ.አ. ከ1991 ጀምሮ ላለፉት 34 ዓመታት 6 ፕሬዝዳንቶች እንደቀያየረች ያስተወሱት ሶማሊላንዳዊያን ኤርትታ ግን በእነዚህ ዓመታት በአንድ…
Read More » -
የኬኒያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/04/2018፡- ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ለአንድ ቀን የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባታቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
Read More » -
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሃያ በላይ አምባሳደሮቻቸው ከተለያዩ አገራት መጥራታቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/04/2018፡- ትራምፕ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ጨምሮ በ15 የአፍሪካ ሀገራት የሚገኙን ጨምሮ ከሃያ በላይ አምባሳደሮቻቸውን ወደ ዋሽንግተን መጥራታቸው ተገልጿል።…
Read More » -
በኤርትራ የታገቱትን 3 የአዘርባጃን መርከቦች ለማስለቀቅ ጥረት መጀመሩ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡13/04/2018፡- ከአንድ አመት በፊት 3 የአዘርባጃን መርከቦች በስዊዝ ካናል በኩል አድርገው ወደ ተባበሩት አረብ ኢመሬትስ እየተጓዙ ሳለ ድንገት የኤርትራን…
Read More » -
ኢትዮጵያና ሕንድ ያላቸው ሁለንተናዊ ትብብር ይበልጥ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠ/ሚ ናሬንድራ ሞዲ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- ኢትዮጵያና ሕንድ በተለያዩ ዘርፎች ያላቸው ሁለንተናዊ ትብብር ይበልጥ ተጠናክሮ ይቀጥላል ያሉት የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኢፌዴሪ…
Read More » -
በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጽ/ቤት ዳይሬክተርን ተቀብለው አነጋገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/04/2018፡- በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር እና በአፍሪካ ህብረት እና በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ቋሚ ተወካይ የሆኑት አምባሳደር አልዘይን…
Read More » -
‹‹ኢትዮጵያ ከሙስሊሙ አለም ጋር የባህል ትስስር ያላት ናት›› ሲሉ የኢራን አፈጉባኤ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/04/2018፡- አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለ2 ቀናት የስራ ጉብኝት ወደ ቴሄራን ያቀኑን የኢራን አፈጉባኤ ያቀረቡላቸውን ግብዣ ተከትሎ መሆኑን ተገልፀዋል፡፡…
Read More »