ዲፕሎማሲ
-
ኢትዮጵያ እና አዛርባጃን በመከላከያን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች የሁለትዮሽ ስምምነት መፈረማቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 2-0/06/2018፡- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ(ዶ/ር) በአዛርባጃን የስራ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባኩ ከተማ ሲደርሱ በአገሪቱ ባለስልጣናት አቀባበል…
Read More » -
ሶማሊላንድ ከፍተኛ ዲፕሎማቷን በእስራኤል የመጀመሪያ አምባሳደሯ አድርጋ ሾመች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/06/2018፡- ሶማሊላንድ ባለፈው ታኅሣሥ የመጀመሪያውን የአገርነት ዕውቅና በሰጠቻት እስራኤል ውስጥ አምባሳደር ሆነው የሚወክሏትን ከፍተኛ ዲፕሎማት ሾመች። የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ጽህፈት…
Read More » -
የሳውዲ ዓረቢያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወደ መካከለኛ አፍሪካ ሪፐብሊክ በማምራት ከአገሪቱ ፕሬዝዳንት ተወያዩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/06/2018፡- የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ፋውስቲን-አርቻንጅ ቱዋዴራ የሳውዲው ውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ዋሊድ አብዱልከሪም አል ካሪጅን ተቀብሎ…
Read More » -
የግብፅ ፕሬዝዳንት አል ሲሲ እና የሳዑዲው ልዑል ሳልማን በዝግ መወያየታቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/06/2018፡- የግብፁ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ ሰኞ ዕለት ወደ ሳዑዲ አረቢያ ተጉዘው ከሳዑዲው አልጋወራሽ እና ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More » -
ሳውዲ ዓረቢያ እና ኢትዮጵያ በተለያዩ ጉዳዮች መወያታቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/06/2018፡- የሳዑዲ_ዓረቢያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከአስመራ ጉብኝት መልስ በአዲስ_አበባ ከኢትዮጵያ አቻቸው ጋር ተወያዩ:: የሳዑዲ ዓረቢያ ምክትል የውጭ…
Read More » -
“የአፍሪካ ቀንድ የውጭ ኃይሎች የጦር ሜዳ መሆን የለበትም” አሉ የቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጠይብ ኤርዶዋን፡፡
ኢትዮ ሚኒተር፡ 11/06/2018፡- ትናንት የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ/ም በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረጉት የቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጠይብ ኤርዶዋን አገራቸው በአፍሪካ ቀንድ…
Read More » -
የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣን የሁለትዮሽ ትብብርን ለማጠናከር ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መወያየታቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሚኒተር፡ 11/06/2018፡- የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣናት በዚህ ሳምንት ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ጋር ውይይት ማድረጋቸው…
Read More » -
የቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረሲብ ጠይፕ ኤርዶሃን አዲስ አበባ ገቡ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/06/2018፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለቱርክዬ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ወደ ምድረ ቀደምቷ ሀገር ኢትዮጵያ እንኳን…
Read More » -
የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቀይ ባሕር እና በአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ከኬንያ ከከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር መወያየታቸው ታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/06/2018፡- በግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ እና የውኃ ሐብት እና መስኖ ሚኒስትር ሃኒ ስዊላም የተመራ ከፍተኛ ልዑክ…
Read More » -
የቱርኩ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ነገ ማክሰኞ በኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/06/2018፡- የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን በዚህ ሳምንት በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እና በኢትዮጵያ ጉብኝት ለማድረግ ማቀዳቸውን የቱርክ ኮሙኒኬሽን…
Read More »