ኢኮኖሚ
-
19ኛው የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት የብሔራዊ ስታትስቲክስ የዳይሬክቶሬት ጀነራል ኮሚቴ ዓመታዊ ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/03/2018፡ ስብሰባው ‘ፍትህና ካሳ ለአፍሪካውያን እና ዘርዓ አፍሪካ’ በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More » -
በኢትዮጵያ የተከሰተው እሳተ ጎመራ ተከትሎ የተለያዩ አለም አቀፍ በረራዎች መሰረዛቸው ታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/03/2018፡- የህንድ እና አካሳ አየር መንገዶች በኢትዮጵያ በደረሰው የእሳተ ጎመራ ፍንዳታ ተከትሎ ወደ መካከለኛ ምስራቅ ሊያደርጉት የነበረው በረራ…
Read More » -
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በተሻሻለው የደመወዝ ስኬል መክፈል እንዳልቻለ ገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/03/2018፡- የትግራይ ፕላን ኮሚሽን ክልሉ አዲሱን የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ የደመወዝ ማስተካከያ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ማድረግ እንደማይችል በመግለጽ፣ ከፍተኛ…
Read More » -
የዓለም ገንዘብ ድርጅት ሰራተኞች በኢትዮጵያ ያደረጉት ጉዞ ማጠናቀቃቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/03/2018፡- በአልቫሮ ፒሪስ የሚመራው የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት የሰራተኞች ቡድን በተራዘመው የብድር ተቋም ዙሪያ ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ለአራተኛው ጊዜ…
Read More » -
የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት በህንድ ውቅያኖስ የባህር በር መዳረሻ እንዲደረግ ጥሪ አቅረቡ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/03/2018፡- የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ የባህር ዳርቻ የሌላቸው ሀገራት ለንግድ እና ለስትራቴጂካዊ መከላከያ ወሳኝ የደም ሥር የሆነውን የህንድ…
Read More » -
“ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ አሻጥሮች ሲፈጽሙ” ተገኘኙ የተባሉ 112 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለፀ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/03/2018፡- “ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ አሻጥሮችን ሲፈጽሙ የተደረሰባቸው” 112 ኢትዮጵያውያንና የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር…
Read More » -
የኢትዮጵያ አየር መንገድን በዓለም ላይ ካሉት ምርጥ አየር መንገዶች አንዱ ተብሎ ከሳውዲ ዓረቢያ ሽልማት ተበረከተለት።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/03/2018፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሐጅ ወቅት አማኞችን ለማጓጓዝ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካደረጉት ምርጥ ዓለም አቀፍ አየር መንገዶች መካከል ልዩ…
Read More » -
የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካን የአቪዬሽን መሠረተ ልማት በአንድ የአፍሪካ የአየር ትራንስፖርት ገበያ ለማዘመን የ30 ቢሊዮን ዶላር ዕቅድ ይፋ አደረገ።
ኢትዮሞኒተር፡21/02/2018፡– የአፍሪካ ህብረት የአህጉሪቱን የአቪዬሽን መሠረተ ልማት በነጠላ የአፍሪካ አየር ትራንስፖርት ገበያ ማዕቀፍ ስር ዘመናዊ ለማድረግ የ30 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር…
Read More » -
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የማያዳግም እርምጃ እወስዳለሁ አለ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡12/02/2018፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “ህገ ወጥ ስራዎችን” ያከናውናሉ ባላቸው የሃዋላ አስተላላፊዎች ላይ “የማያዳግም” “ሰፊ እርምጃ” ለመውሰድ መዘጋጀቱን የባንኩ ገዢ…
Read More » -
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት 2 ጊዜ ወደ ሁመራ የበረራ አገልግሎት ሊጀምር እንደሆነ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/02/2018፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኅዳር 10 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ዳግም ወደ ሁመራ የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን…
Read More »