ኢትዮጵያ
-
የ ኢትዮጵያ እና ኢትሃድ አየር መንገዶች ‘የኮድ ሼር’ ስምምነትን ተግባራዊ አደረጉ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/10/17፡ የኢትዮጵያ እና ኢትሃድ አየር መንገዶች በመጋቢት ወር በአዲስ_አበባ የተፈራረሙትን ‘የኮድ ሼር ስምምነት’ ተግባራዊ ማድረጋቸውን አስታውቋል። ይህም በአፍሪካ…
Read More » -
ህወሓት የፌደራል መንግስትን ከሰሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/10/17፡ህወሓት በየሳምንቱ ይፋ በሚያደርገው መልእክቱ “የፌዴራል መንግስት በምእራብ ትግራይ ታጣቂዎችን እያጠናከረ ነው” ሲል ከሷል፡፡ በምርጫ ቦርድ የተሰረዘው ህወሀት…
Read More » -
በኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ አዋሳኝ አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች ከ11,000 በላይ ሰዎች መፈናቀላቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/10/17፡- በኦሮሚያ እና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በተፈፀሙ በትጥቅ የተደገፉ ጥቃቶች በሁለት ቀናት ብቻ ከ11,000 በላይ…
Read More » -
የመንግስት እና የግል ሰራተኞች ከደመወዛቸው ላይ ለአደጋ ስጋት ምላሽ ፈንድ እንዲያዋጡ የሚያስገድድ ድንጋጌ ተሰረዘ።
ኢትዮ ሞኒተር አዲስ አበባ 27/09/2017 :ወደፊት ለሚቋቋመው “የአደጋ ስጋት ምላሽ ፈንድ”፤ ከመንግስት እና ከግል ተቋማት ሰራተኞች ደመወዝ መዋጮ እንዲሰበሰብ የሚያስገድደው…
Read More » -
የመንግስት ዓመታዊ በጀት ሁለት ትሪልየን እንዲሆን መወሰኑ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር አዲስ አበባ 27/09/2017 : የ2018 የፌዴራል መንግሥት በጀት ወደ ሁለት ትሪልየን ብር የሚጠጋ ሆኖ እንዲጸድቅ ለውሳኔ ወደ ሕዝብ ተወካዮች…
Read More » -
ፕሬዝዳንት ትራምፕ የ12 አገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገባ የሚከለክል ውሳኔ አፀደቁ።
ኢትዮ ሞኒተር አዲስ አበባ 27/09/2017 : የትራምፕ አስተዳደር ኤርትራ እና ሶማሊያን ጨምሮ የ12 ሀገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ አገዷል።…
Read More » -
ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት አሜሪካ ትደግፋለች – አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ
ኢትዮ ሞኒተር አዲስ አበባ 27/09/2017 : በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ሰላማዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ጥረት…
Read More » -
ስዊድን ለዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ፕሮግራም ለማህበራዊ አገልግሎት የሚውል 7.8 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች
ኢትዮ ሞኒተር አዲስ አበባ 26/09/5017:ስዊድን በኢትዮጵያ ማኅበራዊ ጥበቃ፣ በኑሮ ማሻሻያ እንዲሁም በሴቶችና ሕፃናት ላይ የሚደርሱ ጫናዎችን የመቋቋም አቅም ለማጠናከር ለተዘጋጀ…
Read More » -
የዓለማችን ሃብታሙ ሰው ቢል ጌትስ ካላቸው 200 ቢሊዮን ዶላር ሀብት ውስጥ አብዛኛውን ለአፍሪካ ሊሰጡ እንደሆነ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር አዲስ አበባ 26/09/5017 : የማይክሮሶፍት መስራች ቢልጌትስ፤ በቀጣዮቹ 20 ዓመታት ካላቸው ሀብት ውስጥ አብዛኛውን በአፍሪካ የጤና እና ትምህርት…
Read More » -
ትግራይን አገር የማድረግ እንቅስቃሴ እንደተጀመረ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር አዲስ አበባ 26/09/5017: “ድምፅ ነፃነት ትግራይ” በእንግሊዘኛ ምህፃረ ቃሉ VIT የተባለው የእንቅስቃሴ አደረጃጀት በትላንትናው ዕለት መመስረቱ ተገልጿል። ይህ…
Read More »