ኢትዮጵያ
-
አስከፊ የሆነውን የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ ለመዋጋት የለውጥ ርምጃ ያስፈልጋል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀስላሴ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/12/2017፡- ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሐመድ አሊ ዩሱፍ ጨምሮ የሀገራትና የዓለም አቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች…
Read More » -
የከተማ ልማት ፕሮግራም ከአንድ ሚሊዮን በላይ የስራ ዕድሎችን መፍጠሩን የዓለም ባንክ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/12/2017፡- በኢትዮጵያ የከተሞች ተቋማዊና መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም (UIIDP) እ.ኤ.አ ከ2018 እስከ 2024 ባለው ጊዜ ውስጥ ከ1.15 ሚሊዮን…
Read More » -
350 በሚሆኑ ሕገ-ወጥ አጀንሲዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን ተገለጸ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/12/2017፡- በሕገ-ወጥ መንገድ ዜጎችን ወደ ውጪ ሀገራት ሲልኩ የተገኙ 350 ሕገ-ወጥ ኤጀንሲዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር…
Read More » -
“የቀኝ ግዛት አስተሳሰቦች በ21ኛው ክፍለ ዘመን ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም” ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/12/2017፡- የቀኝ ግዛት አስተሳሰቦች በ21ኛው ክፍለ ዘመን ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ…
Read More » -
ከ290 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ 3ቱ ብቻ ፈቃዳቸው እንደፀና ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/12/2017፡- በዳግም ምዝገባ ከተመዘገቡ 290 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ሶስቱ ብቻ መስፈርቱን አሟልተዋል አለ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን።…
Read More » -
በውጭ እና በውስጥ ያሉ ጠላቶቻችን ተሰባስበው እንመጣለን እያሉ ነው ሲሉ ጄነራል አበባዉ ታደሰ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/12/2017፡- በምዕራብ ዕዝ ቴዎድሮስ ኮር 4ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ትላንት በተከበረበት ወቅት ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ…
Read More » -
የአሸንዳ/ሸደይ በዓል በትግራይና አማራ በተለያዩ አከባቢዎች እየተከበረ ይገኛል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/12/2017፡- የአሸንዳ በዓል በትግራይ በተምቤን ዓብዪ ዓዲ የትግራይ ፕሬዝዳንት ታደሰ ወረደ፣ የህወሓት ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል እና…
Read More » -
ግብፅ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የተለያዩ አገራትን ሎቢ የማድረግ ስራዋ አጠናክራ ቀጥላበታለች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/12/2017፡- የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በ48 ሰአታት ውስጥ በአባይ ጉዳይ ከ6 የአፍሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ሲወያዩ የአገሪቱ…
Read More » -
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል መወሰኑ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/12/2017፡- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ ወደ 17.5 በመቶ ከፍ እንዲል መነሻ ሐሳብ ቀርቦ እንደነበር ይታወሳል። የገንዘብ ሚኒስቴር በተጨማሪ…
Read More » -
በትግራይ ፀለምቲ ወረዳ በተከሰተ ድርቅ ወደ 50,000 የሚጠጉ ሰዎች ለረሃብ አደጋ መጋለጣቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/12/2017፡- በሰሜን ምዕራብ በትግራይ ፀለምቲ ወረዳ በተከሰተው ከባድ ድርቅ ምክንያት ወደ 50,000 የሚጠጉ ሰዎች ለረሃብ እና ለመፈናቀል መጋለጣቸውንና…
Read More »