አፍሪካ
-
የሱዳን ቀውስ እየከረረ በመጣበት ወቅት የተባበሩት መንግስታት በኤል ፋሸር እርቅ እንዲወርድ ግፊት እያደረገ መሆኑን ታወቀ።
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች በተከበበችው ኤል ፋሸር ከተማ ሰብአዊ እረፍት እንዲያገኝ እንዲስማሙ እየጠየቀ ነው ሲሉ የመንግስታቱ…
Read More » -
ግብፅ ኢትዮጵያ ላይ ዛተች፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ ግብፅ ኢትዮጵያ በአባይ ግድብ ላይ የወሰደችውን ‘የአንድ ወገን’ እርምጃ እንደማትቀበል አስታወቀች። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ቢሊዮን ዶላሮች የፈጀውን…
Read More » -
ሩሲያ ለታሊባን መንግሥት እውቅና የሰጠች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች።
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ የአሜሪካ ወታደሮች ከአራት ዓመታት በፊት ሀገሪቱን ለቀው በወጡበት ወቅት ሥልጣኑን ከተቆጣጠረው የታሊባን ባለስልጣናት ጋር ወዳጅነት ለመመሥረት በሚደረገው ጥረት…
Read More » -
በሱዳን መንግስትን እየተዋጋ ያለው ሐይል ትይዩ መንግስት አቋቋመ።
ኢትዮሞኒተር፡ 26/10/2017፡ ሱዳን ፋውንዲንግ አሊያንስ በሚል የተመሰረተው ጥምረት ትላንት በሰጠው መግለጫ በይፋ ምስረታውን ማከናወኑን አስታውቋል፡፡ በኒያላ ግዛት ውስጥ ባከናወነው ምክክር…
Read More » -
ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ደረጃውን ያልጠበቀ የካንሰር መድሀኒት እየተሰራጨ መሆኑ አንድ ጥናት አስጠነቀቀ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡25/10/2017፡ የድንበር ተሻጋሪ ጥናት እንዳመለከተው ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ማላዊን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት እየተሰራጩ ያሉት የኬሞቴራፒ መድሀኒቶች አለም አቀፍ የጥራት…
Read More » -
በሶማሊያ ወታደራዊ አውሮፕላን ተከሰከሰ።
ኢትዮሞኒተር፡25/10/2017፡ ዛሬ ማለዳ ላይ የዩኤስ ጦር ለዳናብ ሃይል ስልጠና ከሚሰጥበት ከባሊዶግሌ አየር ማረፊያ የተነሳው አውሮፕላን በሞቃዲሾ አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ መከስከሱ…
Read More » -
የሱዳኑ መሪ አብደልፈታህ አልቡርሃንና የግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ መገናኘታቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡25/10/2017፡ የሱዳኑ ወታደራዊ መሪ አብዱልፈታህ አልቡርሃን ከግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ ጋር በካይሮ ሰኞ እለት ተገናኝተው በተለያዩ ጉዳዮች መወያየታቸው ሱዳን…
Read More » -
ካይሮ በቀይ ባህር ለማይዋሰኑ አገራት አስጠነቀቀች፡፡
ኢትዮሞኒተር፡25/10/2017፡ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ባድር አብደልአቲ በቀይ ባሕር ላይ በቋሚነት የሚኖሩ ወይም የባሕር ኃይል ያላቸው ካልሆኑ ሌሎች አገሮች በፍጹም…
Read More » -
የኤርትራ መሪዎች የትግራይን ኢንዱስትሪ ዘርፈዋል፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 24/1/2017፡ ዘ ሴንትሪ ባወጣው አዲስ ጥናት በትግራይ ውስጥ ሆን ተብሎ በተዘጋጀው አውዳሚ ጦርነት በጦርነቱ ወቅት እና ከጦርነቱ በኋላ “የኢንዱስትሪ…
Read More » -
ቋፍ ላይ ያለው ግንኙነት!
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/10/2017፡ ኢትዮ ሞኒተር ትንታኔ ከሁለት አስርት ዓመታት በኃላ በ2010 መጨረሻ ወደ አዲስ ምዕራፍ የተሸጋገረው የኢትዮ ኤርትራ ግንኙነት ብዙም…
Read More »