አፍሪካ
-
የደቡብ ሱዳን ዜጎች በሱዳን ጦርነት እየተሳተፉ እንደሚገኙ አልጄዚራ አጋለጠ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/06/2018፡- የሱዳን ጦር ኃይሎች በታህሳስ መጨረሻ ወር 2025 መጨረሻ ላይ የካዚጊልን የሰሜን ኮርዶፋን ግዛት መልሶ ለማግኘት በተደረገው ውጊያ…
Read More » -
የግብፅ መንግስት ወደ ሶማሊያ የሚልከውን የመካከያ ሐይል በካይሮ ለትርኢት አቀረበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/06/2018፡- የግብፅ የመከላከያ ሚኒስቴር የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃመድ በዚህ ሳምንት ካይሮ ከጎበኙ ከጥቂት ቀናት በኋላ የአፍሪካ ህብረት…
Read More » -
የሱዳን ጦር የፈጣን ድጋፍ ሐይል የአየር መከላከያ መሳሪያዎች እንዳወደመ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/06/2018፡- የሱዳን ጦር ኃይሎች በአገሪቱ ውስጥ በተለያዩ ክፍሎች በሲቪሎች እና በሲቪል ተቋማት ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ስያገለግሉ ነበር ያለቻቸው…
Read More » -
ግብፅ እና የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ በቀጠናዊ ጉዳዮች በጋራ ለመስራት መስማማታቸው ታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/06/2018፡- የግብፅ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ጉብኝት አድርገው ከአገሪቱ ፕሬዝዳንት ሼክ ሞሐሙድ ቢን ዛይድ…
Read More » -
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በአሜሪካ የቀረበውን የሱዳን የሰላም ዕቅድ እንደምትደግፍ አስታወቀች ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/06/2018፡- የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በአሜሪካ የቀረበውን እና በሱዳን ለዓመታት የተካሄደውን አውዳሚ ጦርነት ለማስቆም ያለመውን የሰላም ዕቅድ መቀበሏን አስታወቀች።…
Read More » -
የሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ሰጪው እና የሰሜኑ ህዝባዊነፃ አውጪ ንቅናቄ ግንባር ስትራቴጂካዊ ቦታን መቆጣጠራቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/05/2018፡- የፈጣን ድጋፍ ኃይሎች እና የሰሜን ሱዳን ሕዝባዊ ነፃ አውጪ ንቅናቄ ማክሰኞ ዕለት በደቡብ ምስራቅ ሱዳን ብሉ ናይል…
Read More » -
የሊብያው ፕሬዝዳንት ነበር ሙአመር ጋዳፊ ልጅ መገደሉ ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/05/2018፡- በሊቢያ የቀድሞ መሪ ሙአመር ጋዳፊ ልጆች መካከል በፖለቲካው ረገድ እጅግ ታዋቂ የነበረው ሰይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ፣ ማክሰኞ ዕለት…
Read More » -
የሱዳን ጦር የደቡብ ኮርዶፋን ዋና ከተማ የሆነችው ካዱግሊ ከፈጣን ድጋፍ ሐይሉ ነፃ ማውጣቱ ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/05/2018፡- ለሶስት ቀናት ከፈጀ ከባድ ውጊያ በኋላ፣ በተባበሩት አሃዶች የተደገፈው የሱዳን ጦር የደቡብ ኮርዶፋን ዋና ከተማ የሆነችው ከተማ…
Read More » -
የሱዳን ጦር በደቡብ ኮርዶፋን የካዱግሊ ከበባ ሊያበቃ እንደተቃረበ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/05/2018፡- የሱዳን ጦር እሁድ ዕለት ስትራቴጂካዊ ቦታዎችን ከተቆጣጠረ በኋላ የደቡብ ኮርዶፋን ግዛት ዋና ከተማ በሆነችው ካዱግሊ ላይ የጣለውን ጥብቅ…
Read More » -
የአውሮፓ ህብረት በሱዳን ሰባት ግለ ሰዎችን በጥቁር መዝገብ ማስፈሩ ተገለፀ፤ ከእነዚህም ውስጥ የጄነራል መሐመድ ዳጋሎ ወንድም ይገኙበታል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/05/2018፡- የአውሮፓ ህብረት አርብ ዕለት በሱዳን እየተባባሰ በመጣው ግጭት ምክንያት በሰባት ግለሰቦች ላይ ማዕቀብ የጣለ ሲሆን፤ ይህም በመላ…
Read More »