ማህበራዊ
-
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 142 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 142 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተብሏል፡፡ በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 11…
Read More » -
በአማራ ክልል በሚገኝ የስደተኞች ካምፕ ውስጥ አንድ ኤርትራዊ በታጣቂዎች መገደሉን ተከትሎ የኤርትራ ስደተኞች ሰልፍ ወጡ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/04/2018፡- እስካሁን ድረስ 11 የኤርትራ ስደተኞች እንደተገደሉ እና የዓለም ማህበረሰብ እንዲደርስላቸውም ጥሪ አቅርበዋል። ከ15 ዓመታት በላይ ጥገኝነት ሲጠይቅ…
Read More » -
በየሳምንቱ በአማካይ 850 የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የየመንን ድንበር አቋርጠው ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለመግባት እንደሞሞክሩ አንድ ሪፖርት አመለከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/04/2018፡- የዓለም አቀፉ ስደተኞች ድርጅት ሪፖርት እንደሚያሳየው በጥቅምት ወር 2018 የየመንን ድንበር ከተሻገሩት ውስጥ 14,126ቱ ወደ ሳዑዲ አረቢያ…
Read More » -
የተባበሩት መንግስታትን እና አሜሪካ የ2026 የሰብአዊ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- ኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን በ2026 በተባበሩት መንግስታት በኩል የአሜሪካን እርዳታ ለመቀበል ከተዘጋጁ 17 ሀገራት መካከል እንደሆኑ ተገለፀ።…
Read More » -
ቤልጂየም በእስራኤል ላይ ደቡብ አፍሪካ በዓለም አቀፉ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ያቀረበችው የዘር ማጥፋት ክስ መቀላቀልዋ ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/04/2018፡- ቤልጂየም እስራኤል በጋዛ ሰርጥ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀመች ነው በሚል በደቡብ አፍሪካ በዓለም አቀፍ የፍትህ ፍርድ ቤት…
Read More » -
የመን 180 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በህገወጥ መንገድ በሻብዋ የባህር ዳርቻ መድረሳቸውን አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡13/04/2018፡- የመን የሚገቡ መደበኛ ያልሆኑ ስደተኞች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ባለበት በዚህ ወቅት 180 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሀገሪቱ ደቡብ ምስራቅ…
Read More » -
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በ2026 የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊነት ጥረቶችን ለመደገፍ የ550 ሚሊዮን ዶላር ቃል መግባቷ አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 203/04/2018፡- የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በሰጡት መመሪያ መሠረት አገሪቱ ለ2026 የተባበሩት መንግስታት…
Read More » -
በአውስትራሊያ ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ልጆች የማህበራዊ ሚድያ እንዳይጠቀሙ እገዳ ተደረገ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 203/04/2018፡- ሀገሪቱ እንደ ቲክቶክ፣ ኢንስታግራም፣ ዩቲዩብ፣ ፌስቡክ እና ሬዲት ባሉ መድረኮች ላይ ታዳጊዎች የማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶች እንዳይኖራቸው የሚከለክል…
Read More » -
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የ2026 የእርዳታ ጥያቄውን ማቋረጡ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/03/2018- የተባበሩት መንግስታት የገንዘብ ድጋፍ በ10 ዓመት ውስጥ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ። ከሚጠበቀው መጠን ገንዘብ 1/3 ያነሰ…
Read More » -
ከአየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል/ጆን ዲኒኤል ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ተሰጠ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/03/2018፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ በወንጀል…
Read More »