ፖለቲካ
-
የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ካውከስ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሂደት መሠረታዊ ጉድለት እንዳለበት እና በሚቀጥለው ዓመት ነፃ እና ፍትሃዊ ምርጫ ለማካሄድ ሁኔታዎች ምቹ አይደሉም ሲል አሳሰበ።
ኢትዮ ሞኒተር: 05/10/2017: ምክር ቤቱ ጠንከር ያለ ትችት በሰጠበት መግለጫው የብሔራዊ ውይይት ኮሚሽኑን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ነጻነታቸው የጎደለው…
Read More » -
የሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል ከግብፅ እና ሊቢያ ጋር የሚያዋስነውን ቁልፍ ቦታ መያዙን ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር: 05/10/2017: የሱዳን ፈጣን ድጋፍ ሰጭ ሃይሎች (RSF) ትላንት እንደገለፁት ተዋጊዎቻቸው ከግብፅ እና ከሊቢያ ጋር በሚያዋስኑት ድንበር ላይ የሚገኘውን ስትራቴጂካዊ…
Read More » -
የኡጋንዳ መንግስት ለኤርትራውያን የፖለቲካ ጥገኝነት ከለከለ።
ኢትዮ ሞኒተር: 04/10/2017: የአፍሪካ ኢንተለጀንስ ድረ-ገጽ እንደዘገበው የኡጋንዳ መንግስት እገዳውን የጣለው ህገ-ወጥ የሰዎች እና የገንዘብ ዝውውርን ለመግታት ነው። ኤርትራዊያን ወደ…
Read More » -
ሱዳን የሊቢያን ሃይል በድንበሬን ጥቃት ፈፀመ ስትል ከሰሰች።
ኢትዮ ሞኒተር: 04/10/2017: የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ ‘ጥቃትን እየደገፈች ነው’ ስትልም ወቅሳለች። የሱዳን መንግስት የሊቢያን ወታደራዊ አዛዥ ካሊፋ ሃፍታርን የፈጣን ድጋፍ…
Read More » -
በትግራይ ያለው የፖለቲካ ሁኔታ አጥፊ ነው” ሲሉ የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/10/17፡ “በትግራይ ያለው የፖለቲካ ሁኔታ አጥፊ ነው” ሲሉ የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡ በትግራይ ክልል…
Read More » -
የኤርትራ ህዝብ ሰማያዊ አብዮት ግንባር (ብርጌድ ንሃመዱ) ኣብ ኣዲስ ኣበባ በይፋ ተቋቋመ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/10/17፡በአዲስ አበባ ከበርካታ ቀናት የዝግ ስብሰባዎች በኋላ፣ የኤርትራ ህዝቦች ሰማያዊ አብዮታዊ ግንባር (ብርጌድ ንሀመዱ) የተቃውሞ ንቅናቄ ትላንት…
Read More » -
ህወሓት የፌደራል መንግስትን ከሰሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/10/17፡ህወሓት በየሳምንቱ ይፋ በሚያደርገው መልእክቱ “የፌዴራል መንግስት በምእራብ ትግራይ ታጣቂዎችን እያጠናከረ ነው” ሲል ከሷል፡፡ በምርጫ ቦርድ የተሰረዘው ህወሀት…
Read More » -
የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ነበር አብደላ ሃምዶክ የሱዳን ችግር የፖለቲካ መፍትሄ የሚሻ መሆኑ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/10/17፡በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ የተመራ የሱዳን ሲቪል ልዑካን አለም አቀፉ ማህበረሰብ ለሱዳን ችግር ፖለቲካዊ-ብቻ መፍትሄ እንዲሰጥ አሳስቧል፣…
Read More » -
አሜሪካ ሕገ ወጥ ስደተኞችን ለማስወጣት ያደረገችውን ሙከራ ተከትሎ ዓመፅ ተቀሰቀሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/10/17፡-የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ በሎስ አንጄለስ ለተቃውሞ የወጡ ስደተኞች የፈጠሩትን አለመረጋጋት ለመቆጣጣር 2000 ወታደሮችን አሰማርተዋል። የካሊፎርኒያ አስተዳዳር የፌደራል…
Read More »