ፖለቲካ
-
ካይሮ በቀይ ባህር ለማይዋሰኑ አገራት አስጠነቀቀች፡፡
ኢትዮሞኒተር፡25/10/2017፡ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ባድር አብደልአቲ በቀይ ባሕር ላይ በቋሚነት የሚኖሩ ወይም የባሕር ኃይል ያላቸው ካልሆኑ ሌሎች አገሮች በፍጹም…
Read More » -
በአዲስ አበባ በትግራይ ተወላጆች ላይ የሚወሰደው የዘፈቀደ እስራት እንዲቆም ተጠየቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/1/2017፡ ቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች የተሰኘው ተቋም በአዲስ አበባ በትግራይ ተወላጆች ላይ የሚፈፀመው እስር እንዲቆም አሳሰቧል፡፡ ተቋሙ ትላንት ሰኔ…
Read More » -
የትግራይ ህዝብ የህልውና አደጋ ተጋርጦበታል ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ገለፁ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 20/10/2017፡ ‘አንድ ፖርቲ ውስጥ ያሉ አምስት ሰነፎች’ ሲሉ የጠሯቸው ግለሰቦች፤ የትግራይን የህልውና ችግር ውስጥ ከተውታል ሲሉ አቶ ጌታቸው ተናግረዋል፡፡…
Read More » -
የኤርትራ መንግስት ኢትዮጵያን ከሰሰ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 20/10/2017፡ ኢትዮጵያ “ግጭት ለመቀስቀስ እና ምክንያታዊ ለማስመሰል” ዲፕሎማሲያዊ መልዕክቶችን እየተጠቀመች ነው ስትል ኤርትራ ከሰሰች የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ትናንት ሰኔ…
Read More » -
በኢትዮጵያ ባለፉት 15 ቀናት ብቻ 89 ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 20/10/2017፡ ኢትዮጵያን ፒስ ኦብዘርቫቶሪ ባወጣው አዲስ ሪፖርት ባለፉት 15 ቀናት በኢትዮጵያ ውስጥ 38 ፖለቲካዊ ግጭቶች መከሰታቸውን ያሳያል፡፡ በሪፖርቱ ይህ…
Read More » -
የኔቶ አባላት የመከላከያ ወጪያቸዉን ለማሳደግ ተስማሙ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 19/10/2017፡ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ሃገራት ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርታቸዉ 5 በመቶውን ለማዋጣት ተስማሙ። የሰሜን አትላንቲክ…
Read More » -
የጅምላ መቃብሮች ተገኙ
ኢትዮ ሞኒተር: 16/10/2017: ትንታኔ ዜና የሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት እንደ ዋዛ ሁለት ዓመት አለፈው። በዚህ ሁለት ዓመት “ያልተነገረ እንጂ…
Read More » -
”የኮታ ፖለቲካ አይሰራም” ጠቅላይ ሚኒስትሩ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/10/2017፡ የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር “የተስፋ መንግሥት” ያሉትን አደረጃጀት ይፋ አደረጉ። ከዚህ በፊት የነበረው የፖለቲካ ኮታ ውድቅ አድርጎታል። የሱዳን…
Read More » -
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአሜሪካው ማሪን ኮርፕስ ጄነራልና የአፍሪኮም አዛዥ ጋር መወያየታቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/10/2017፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄነራልና የአፍሪኮም አዛዥ ከሆኑት ጄነራል ማይክል ላንግሌይ ጋር በዛሬው…
Read More » -
እስራኤል ጦርነቱ መቋቋም አቃታት?
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/10/2017፡ እስራኤል የሚደረግላት ሁሉም ድጋፍ እንደምትቀበል አስታወቀች። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ “በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ” እንደሚወስኑ በመግለፅ ዩናይትድ ስቴትስ…
Read More »