ፖለቲካ
-
በመቐለ ከተማ ከፍተኛ ድምፅ ያስተናገደ የቦምብ ፍንዳታ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/06/2018፡- በመቐለ ከተማ ትናንት የካቲት 5/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 3:30 ሰዓት አከባቢ የቦምብ ፍንዳታ ተከስቷል። የከተማው ሰላምና ፀጥታ ፅ/ቤት…
Read More » -
መራጮች ምዝገባ የሚጀመርበት ቀን ወደ የካቲት 28 ተራዘመ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/06/2018፡- የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የሚጀመርበት ቀን ወደ የካቲት 28 ቀን 2018 ተራዝሟል አለ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ።…
Read More » -
ኤርትራን በሙስና ከፍተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኙት አገሮች መካከል አንዷ ሆነች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/06/2018፡- በዓለም ዙሪያ በሕዝብ አገልግሎት ዘርፍ የሙስና መከታተያ የሆነው ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል፣ የ2025ቱን የሙስና መረጃ ጠቋሚ አውጥቷል። ሪፖርቱ 182…
Read More » -
ዚምባብዌ የፕሬዚዳንቷን የሥልጣን ዘመን ለማራዘም የሚያስችል አዲስ ረቂቅ ሕግ አወጣች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/06/2018፡-የዚምባብዌ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ83 ዓመቱ ፕሬዚደንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ቢያንስ ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት ሥልጣን ላይ እንዲቆዩ የሚፈቅድ አዲስ…
Read More » -
የተመድ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ”ህልውናዬ አደጋ ላይ ነው” አለ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/05/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን በከፍተኛ የህልውና ስጋት ውስጥ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽነሩ ቮልከር ቱርክ ዛሬ በሰጡት…
Read More » -
የአፍሪካ ሕብረት የሊብያው ሳኢፍ አል-ኢስላም ጋዳፊን ግድያ አወገዘ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/05/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፣ በየካቲት 3 ቀን 2026 በዚንታን ከተማ የሊቢያ የፖለቲካ ሰው የሆነውን…
Read More » -
የዲሞክራሲ ጉዟችን ማሳያ የሆነ የዘንድሮው ምርጫ ካለፈው የተሻለና አካታች ይሆናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/05/2018፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በምክር ቤት ባደረጉት ማብራሪያ፣ የዘንድሮው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ፍትሃዊና ሁሉንም ወገን…
Read More » -
እስካሁን 41 በተናጠል እና 15 በሦስት የተለያዩ ጥምረቶች የቀረቡ ፓርቲዎች ዕጩዎቻቸውን ማስመዝገባቸው የምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/05/2018፡- ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ያለውን የፀጥታ ሁኔታ ለመገምገም ያለመ መድረክ ዛሬ ጥር 25 ቀን 2018…
Read More » -
በሶማሊያ ፓርላማ እንደገና ብጥብጥ ተነሳ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/05/2018፡- ፖሊስ ወደ ፓርላማ አዳራሹ ጥሶ መግባቱና የፓርላማ አባላት መጎዳታቸውም ተሰምቷል። ዛሬ በሶማሊያ ፓርላማ ለሁለተኛ ጊዜ በተከሰተው ረበሻ…
Read More » -
የቡርኪና ፋሶ ወታደራዊ መንግሥት የፖለቲካ ፓርቲዎችን የሚበትን ድንጋጌ ማውጣቱ ታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/05/2018፡- በካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ የሚመራው የቡርኪና ፋሶ ወታደራዊ መንግሥት በሀገሪቱ የሚገኙ ሁሉንም የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ስብስቦች የሚበትን ድንጋጌ…
Read More »