ጤና
-
ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ በቁጥጥር ስር መዋሉን ይፋ አደረገች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- አዲስ ኬዝ ሳይታይ ለ42 ቀናት በቁጥጥር ስር መዋሉን አወጀች። የመጨረሻው ታካሚ ከተገኘ በኋላ ለ42 ተከታታይ ቀናት ምንም…
Read More » -
አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት በይፋ መልቀቅዋ አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/05/2018፡- አሜሪካ ከዓመት በፊት በሰጠችው ቅድመ ማስጠንቀቂያ መሠረት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አካል ከሆነው የዓለም የጤና ድርጅት አባልነት በይፋ…
Read More » -
በሱዳን በፈጣን ድጋፍ ሓይል ቁጥጥር ስር በምትገኘው ኒያላ የጤና ባለሙያዎቼ ታስሪብኛል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- የዓለም ጤና ድርጅት በደቡብ ምዕራብ ሱዳን በኒያላ ከ70 በላይ የጤና ባለሙያዎች እና ወደ 5,000 የሚጠጉ ሲቪሎች የታሰሩ…
Read More » -
የማርበርግ ቫይረስ የሙከራ ክትባት ሊሰጥ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/03/2018፡- የማርበርግ ቫይረስ ምላሽን ለማሳደግ የሚረዳ የሙከራ ክትባት ለተጋላጭ የማህበረሰብ ክፍሎች ሊሰጥ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ክትባቱ ከሕዳር…
Read More » -
የአሜሪካ ኤምባሲ በሀዋሳ የማርበርግ ቫይረስ መከሰቱን ተከትሎ ወደ ሲዳማ የሚደረገውን ጉዞ መገደቡ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/03/2018፡- በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ህዳር 18 በሃዋሳ አዲስ የማርበርግ በሽታ ከተረጋገጠ በኋላ ለሰራተኞቹ ወደ ሲዳማ ክልል…
Read More » -
በዓለም አቀፍ ደረጃ በኤችአይቪ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 40.8 ሚሊዮን መድረሱ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/03/2018፡- የዓለም ጤና ድርጅት ለዘርፉ የገንዘብ ድጋፍ በቀነሰበት ወቅት ይፋ ያደረገው ሪፖርት እንደሚያመለክተው ከተጠቀሰው ቁጥር 64 በመቶ በአፍሪካ…
Read More » -
በኮንጎ 43 ሰዎች በኢቦላ ቫይረስ ሕይወታቸው ማለፉ ተነገረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/03/2018፡- በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ መሆኑን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር ገልጿል። የሀገሪቱ ጤና…
Read More » -
በማርበርግ ቫይረስ የመቱ ሰዎች ቁጥር ሰባት መድረሱ ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/03/2018፡- ግለሰቡ በጂንካ ከተገኘው የመጀመሪያው የማርበርግ ቫይረስ ተጠቂ ጋር ንክኪ የነበረው ወደ አካባቢው ተጉዞ ወደ ሃዋሳ ተመላሽ የነበረ…
Read More » -
በኢራን በኬሚካል ጭስ ምክንያት በዓመት ከ58 ሺ በላይ ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/03/2018፡- በኢራን የኤሌክትሪክ ኃይል ለማግኘት ከሚቃጠል ማዙት ከሚባል ቆሻሻ ኬሚካል በሚወጣ ጭስ የተነሳ በዓመት 58 ሺህ 975 ኢራናውያን…
Read More » -
የዓለም ጤና ድርጅት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለተከሰተው በሽታ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት 300 ሺ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ መደረጉን አሳወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/03/2018፡- የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መግለጫ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተከሰተውን…
Read More »