ዲፕሎማሲ
-
ግብፅ የኤርትራን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት እንዲከበር ድጋፍ አደርጋለሁ አለች።
ኢትዮሞኒተር፡21/02/2018፡- የግብፅ ፕሬዝዳንት አብድል ፈታህ አልሲሲ፤ የኤርትራን የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት እንዲከበር ካይሮ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ታደርጋለች ሲሉ ቃል ገብተዋል። ፕሬዝዳንቱ ይህንን…
Read More » -
የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለአምስት ቀናት የሥራ ጉብኝት ወደ ግብፅ አቀኑ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/02/2018፡- የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ወደ ግብፅ ያቀኑት ፕሬዝደንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ ባቀረቡላቸው ግብዣ መሠረት መሆኑን የኤርትራው…
Read More » -
የግብፅ እና የሱዳን የጠቅላይ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኤል ፋሸር ሁኔታ ላይ መወያየታቸው ተሰማ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/02/2018፡- የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ ረቡዕ ዕለት ከሱዳን አቻቸው ሞሂልዲን ሳሊም ጋር ተገናኝተው ባለፉት ቅዳሜና እሁድ…
Read More » -
የፕሬዚዳንት ትራምፕና ሺ ጂንፒንግ ውይይት በውጤት መጠናቀቁ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/02/2018፡- የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የቻይና አቻቸው ሺ ጂንፒንግ በደቡብ ኮሪያ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው…
Read More » -
ሩሲያ በኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የምትገነባው ዘመናዊ በሆነውና ደህንነቱ በተጠበቀው VVER-1200 ቴክኖሎጂ መሆኑን ገለፀች::
ኢትዮ ሞኒር፡ 13/02/2018፡- የሩሲያ አቶሚክ ኢነርጂ ኮርፖሬሽን (ሮሳቶም) ዘመናዊ በሆነው እንዲሁም ደህንነቱ በተጠበቀው VVER-1200 ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ…
Read More » -
ጅቡቲ ከሶማሌላንድ ጋር ድንበርዋ መዝጋትዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒር፡ 13/02/2018፡- ጅቡቲ ከሶማሌላንድ ጋር ያላትን ድንበር በመዝጋቷ በሀገሪቱ ውስጥ እራሷን የምታወጅውን ሪፐብሊክ ዲፕሎማሲያዊ ውክልና እንድትዘጋ አዝዛለች ሲል በሀገሪቱ…
Read More » -
ኢትዮጵያ እና ሩስያ በኒዉክሌር ሐይል ትብብር ዙሪያ መወያየታቸው ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/02/2018፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ሞስኮ-ሩስያ…
Read More » -
የሶማሊላንድ መከላከያ ሚኒስትር ከአሜሪካው ኮንግረስማን ክሪስ ስሚዝ ጋር በሁለቱም አገሮች ስላለው ግንኙነት ተገናኝተው ተወያዩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/02/2018፡- የሶማሌላንድ መከላከያ ሚኒስትር ሞሃመድ ዩሱፍ አሊ ሐሙስ ዕለት ከአሜሪካው ተወካይ ክሪስ ስሚዝ ጋር በዋሽንግተን ተገናኝተው ሶማሌላንድ ከአሜሪካ…
Read More » -
ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኅብረት ስትራቴጂካዊ የትብብር ስምምነት መፈራረማቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/01/2018፡- ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ማጠናከር የሚያስችላቸውን “ግሎባል ጌትዌይ ፓርትነርሺፕ” የትብብር ስምምነት መፈራረማቸውን የውጭ…
Read More » -
“ቻይናን ታይዋን ላይ ኃይል እንዳትጠቀም ካደረጉ ትራምፕ የኖቤል ሽልማት ይገባቸዋል” ሲሉ የታይዋን ፕሬዝዳንት ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/01/2018፡- የታይዋን ፕሬዝዳንት ላይ ቺንግቴ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ዢንፒንግ በታይዋን ላይ የሚወስደውን የሃይል እርምጃ…
Read More »