ዲፕሎማሲ
-
የኤርትራ መንግስት በኢትዮጵያ መንግስት የቀረበለትን ክስ አስተባበለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/06/2018፡- የኤርትራ መንግስት በኢትዮጵያ መንግስት የቀረበለትን ክስ ለድብቅ አጀንዳዎች ያገለግላሉ በማለትም የቀረበለትን ክስ ውድቅ አደረገ። የኢትዮጵያ መንግስት ኤርትራ…
Read More » -
ሶማሊያ እና ሳውዲ አረቢያ ወታራዊ ትብብር ተፈራረሙ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/06/2018፡- ሶማሊያ እና ሳውዲ አረቢያ በቀይ ባሕር ቀጠና ላይ ያለውን የጸጥታ ትብብር ለማስፋፋት እና መረጋጋትን ለማስፈን የሚያስችል የመከላከያ…
Read More » -
የአሜሪካ እና የኢራን ከፍተኛ መሪዎች ሊወያዩ ነው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/05/2018፡- የዛሬው ውይይት ስኬታማ ከሆነ አገራቱ መደራደር የሚችሉባቸው ነጥቦች ላይ ይስማማሉ ተብሎ ይጠበቃል። ኢራን የኒውክሌር ፕሮግራሟን እንድታቋርጥ የምትፈልገው…
Read More » -
ቱርክ እና ግብፅ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ያሉት የመከላከያ ስምምነት መፈፀማቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/05/2018፡- የቱርክ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ረቡዕ ዕለት ወደ ካይሮ የሄዱበት ጉብኝት እና ከግብፅ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አልሲሲ…
Read More » -
የሶማሊላንድ ፕሬዝደንት በቅርቡ ከእስራኤል ጋር የንግድ ስምምነት እንደሚያደርጉ መናገራቸውን ሮይተርስ የዜና ወኪል ዘገበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/05/2018፡- ከሮይተርስ ጋር ቆይታ ያደረጉት የሶማሊላንድ ፕሬዝደንት አብዲራህማን ሞሐመድ አብዱላሒ ሀገራቸው ከእስራኤል ጋር በቅርቡ “የንግድ ስምምነት” እንደምትፈፅም ተናግረዋል።…
Read More » -
“ከኤርትራ ጋር ያለው ቅራኔ የጀመረው ከቀይ ባሕር ጥያቄ በፊት ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቡ በትግራይ የመጀመሪያ ዙር ጦርነት እንደምጀምር ተናግሯል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/05/2018፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጥር 26 ቀን 2018 ዓ/ም በፓርላማ ተገኝቶ ለህዝብ ተወካዮች በሰጡት ማብራሪያ…
Read More » -
የሶማሊላንድ መሪ ወደ የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ማቅናታቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/05/2018፡- ሶማሊላንድ የቀጠናው ጉዳዮች እየጨመሩ ሲሄዱ የበለጠ ትስስር ትፈልጋለች ተብሏል። የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት አብዱራህማን መሀመድ አብዱላሂ ዛሬ ማክሰኞ ወደ…
Read More » -
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ከዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መወያየታቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/05/2018፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ከዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መወያየታቸው ተገለፀ።…
Read More » -
የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር በጅቡቲ ጉብኝት አደረጉ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/05/2018፡- የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ካሚል ኢድሪስ ረቡዕ ዕለት ከጅቡቲ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ጋር በባህር ትብብር እና ሱዳን…
Read More » -
ኢትዮጵያ እና ቤላሩስ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር መስማማታቸው ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/05/2018፡- ኢትዮጵያ እና ቤላሩስ የሁለትዮሽ ወታደራዊ ትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል፤ይህም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የመከላከያ ትስስር ለማጠናከር ጉልህ እርምጃ…
Read More »