የተለያዩ
-
የኬንያ ፖሊስ የቀድሞ ጠ/ሚ ራይላ ኦዲንጋን አስከሬን ለመሰናበት የተሰበሰቡ ሰዎች ላይ ተኩስ ከፍቶ ቢያንስ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/02/2018፡- በኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋን አስከሬን ለመሰናበት በርካታ ሰዎች በተሰበሰቡበት ስታዲየም ፖሊስ ጥይት እና አስለቃሽ ጭስ…
Read More » -
የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዛሬ ዕለት ተከበረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/02/2018፡- ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የሠንደቅ ዓላማ ቀን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ለሀገሩ ያለውን ፍቅር፣ ክብር እና ቃል ኪዳን የሚያድስበት…
Read More » -
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 25 በመቶ የሚሆነውን የአለም ሰላም አስከባሪ ሃይሉን ሊቀንስ ነው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/01/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም አስከባሪ ኃይሉን እና ኦፕሬሽኖችን ማጠፍ ይጀምራል ተብሏል። በሚቀጥሉት ወራቶች ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮች…
Read More » -
የቀድሞው የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ካቢላ በሌሉበት በጦር ወንጀሎች እና አገር መክዳት ወንጀሎች ሞት ተፈረደባቸው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/01/2018፡- ካቢላ ላይ ከቀረቡባቸው ክሶች መካከል በአገሪቱ ምሥራቃዊ ክልል ከፍተኛ ውድመት ያደረሱትን ኤም23 አማፂያን ይደግፋሉ የሚል ይገኝበታል። አርብ…
Read More » -
የተመድ ሥርዓትንና መዋቅር 21ኛው ክፍለ ዘመንን በሚመጥን መልክ መለወጥ የሚገባ መሆኑን ዋና ጸሐፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ገለጹ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/01/2018፡- የተመድ ሥርዓትንና መዋቅር 21ኛው ክፍለ ዘመንን በሚመጥን መልክ መለወጥ የሚገባ መሆኑን ዋና ጸሐፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ዛሬ በይፋ…
Read More » -
በትግራይ በተፈናቃዮች ካምፕ ዛሬ ያጋጠመውን አሳዛኝ ፍፃመ ብዙዎች እያነጋገረ ይገኛል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/01/2018፡- ዛሬ መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ/ም ከጡዋቱ 12:30 አንድ አውሬ በኬንዳ ውስጥ ወደተኙ ሁለት ህፃናት ዘሎ ይገባል።…
Read More » -
በምስራቃዊው የስደት መስመር ህይወታቸው የሚያልፍ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ቢሆንም የፍልሰተኞች እንቅስቃሴ አለመቀነሱ ተመላከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/12/2017፡- አደገኛ በሆነውና የአፍሪካ ቀንድን ከአረብ ባሕረ ገብ መሬት ጋር በሚያገናኘው ምስራቃዊ የፍልሰት መስመር ላይ የሚሞቱና የሚጠፉ ሰዎች…
Read More » -
“ሺ ጂንፒንግ፡ የሰብአዊ መብቶችን መከበርና መጠበቅ” በሚል ርእስ ነተፃፈው መፅሐፍ ላይ የአንባቢያን መድረክ በኢትዮጵያ ተካሄደ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/12/2017፡- የቻይና የሰብአዊ መብት ጥናት ማህበር ስራ አስፈፃሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ጂያንግ ጂያንጉዎ መፅሃፉ በ13 የውጪ ቋንቋዎች ታትሞ በአለም…
Read More » -
በትግራይ ክልል በትራፊክ አደጋ 42 ተጓዦች ሞትና ከባድ የአካል ጉዳት ደረሰባቸው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/12/2017፡- ዛሬ ነሀሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ንጋት 11:00 ሰዓት በትግራይ ማእከላዊ ዞን እንትጮ ከተማ አንድ የህዝብ ማመላለሽ…
Read More »