ኢኮኖሚ
-
የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት መብት አዋጅ ፀደቀ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 24/1/2017፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ሀገር ዜጎች የማይንቀሳቀስ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የመሆን መብት አዋጅን አጸደቀ። መሬት የመንግስት እና…
Read More » -
14 ሚሊዮን ሰዎች ይሞታሉ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 24/1/2017፡ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የ14 ሚሊዮን ሰዎች ሕይወት ሊያልፍ እንደሚችል ተጠቆመ። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ለውጭ ሰብዓዊ እርዳታ ትሰጥ…
Read More » -
መንግስት በሚቀጥሉት 4 ዓመታት ከታክስ የሚገኘው ገቢ በ4 በመቶ አሳድጋለሁ አለ።
ኢትዮሞኒተር፡ 24/1/2017፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛው ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 41ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል። የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ…
Read More » -
ብሔራዊ ባንክ 10.5 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደገጠመው በገለልተኛ ኦዲት ተረጋገጠ ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 19/10/2017፡ እ.ኤ.አ. በ2024 ብሔራዊ ባንክ 10.5 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደገጠመው በገለልተኛ ኦዲት ተረጋገጠ ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እ.ኤ.አ. በ2024…
Read More » -
ኢትዮጵያ የባንክ ዘርፉን ለውጪ ባንኮች ክፍት ማድረጓን አስታወቀች።
ኢትዮሞኒተር፡ 19/10/2017፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ ባንኮች ለመክፈት የሚያስችለውን መመሪያ አጽድቋል። ባንኩ፥ መመሪያ ቁጥር SBB/94/2025…
Read More » -
ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆነች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/10/2017፡ ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት ከአፍሪካ አገሮች ቀዳሚ ደረጃ መያዟን አንድ ሪፖርት አመለከተ። ኢትዮጵያ ለመኖር እጅግ ውድ ከሆኑ የአፍሪካ…
Read More » -
በአማራ ክልል ጎንደር አከባቢ ሄሊኮፕተር መውደቋ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/10/2017፡ የአማራ ሚድያ ኮርፖሬሽን የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ጠቅሶ እንዘገበው ሄሊኮፕተሩ በቴክኒክ ምክንያት ነው የተባላሸው ብለዋል፡፡ በሄሊኮፕቶሯ ውስጥ ከነበሩት…
Read More » -
የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ 13 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/10/2017: እስራኤል ኢራን ላይ ከፍተኛ የአየር ጥቃት ከሰነዘረች በኋላ የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ 13 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። ከ2020 በኋላ በቀን…
Read More » -
ከኢትዮጵያ የ2018 አጠቃላይ በጀት 24 በመቶ ገደማ ለዕዳ ክፍያ የተመደበ ነው ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር: 05/10/2017: ከ2018 የኢትዮጵያ 1.93 ትሪሊዮን ብር በጀት 463 ቢሊዮን ብር ለዕዳ ክፍያ መመደቡ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት “የተሟላ”…
Read More » -
ኢ/ያ የበር ባህር ግንባታ ለማጠናቀቅ መቃረቧ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር: 04/10/2017: የባህር በር የሌላት አፍሪካዊ ሀገር ኢ/ያ በሩሲያ እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ ድጋፍ ዋና የባህር ሃይል አገልግሎት ግንባታ ልታጠናቅቅ…
Read More »