ኢኮኖሚ
-
ኢትዮጵያ የ2.5 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት መፈረምዋ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/12/2017፡- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከናይጄሪያው ኩባንያ ዳንጎቴ ግሩፕ ጋር የማዳበሪያ ፋብሪካ ፕሮጀክት ግንባታ ስምምነት መፈረሙን አስታወቁ። ጠ/ሚ ዐቢይ…
Read More » -
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል መወሰኑ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/12/2017፡- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ ወደ 17.5 በመቶ ከፍ እንዲል መነሻ ሐሳብ ቀርቦ እንደነበር ይታወሳል። የገንዘብ ሚኒስቴር በተጨማሪ…
Read More » -
በትግራይ ፀለምቲ ወረዳ በተከሰተ ድርቅ ወደ 50,000 የሚጠጉ ሰዎች ለረሃብ አደጋ መጋለጣቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/12/2017፡- በሰሜን ምዕራብ በትግራይ ፀለምቲ ወረዳ በተከሰተው ከባድ ድርቅ ምክንያት ወደ 50,000 የሚጠጉ ሰዎች ለረሃብ እና ለመፈናቀል መጋለጣቸውንና…
Read More » -
ከመስከረም ወር ጀምሮ ለሠራተኛ መንግስት የደመወዝ ማሻሻያ እንደሚደረግ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/12/2017፡- ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወስኛለሁ ብሏል፡፡ የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ባወጣው…
Read More » -
በኤርትራ የተያዘብኝን ገንዘብ በፍርድ ቤት ለማስመለስ ያረኩት ጥረት አልተሳካም ሲል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገለጸ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/11/2017፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ወቅት በኤርትራ አየር ክልል እየበረረ መሆኑን ገልጾ፤ በኤርትራ ያልተከፈለው የተየዘበት ገንዘብ ግን እስከአሁን…
Read More » -
ኢትዮጵያ የግብር አሰባሰቧ እንድትጨምር አይኤምኤፍ አሳሰበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/11/2017፡ የአይኤምኤፍ ዘገባ እንደሚያሳየው፣ ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ጠንካራ የኢኮኖሚ እድገት እያሳየች ብትሆንም፣ የግብር አሰባሰቧ ከሰሃራ በታች ካሉ አገሮች…
Read More » -
በትግራይ ቆላ ተምቤን ወረዳ ከፍተኛ ድርቅ መከሰቱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/11/2017፡ በቆላ ተምቤን ወረዳ በተከሰተው ድርቅ ህፃናትና አረጋውያን ለከፋ ረሃብ የተጋለጡ ሲሆን በርካታ እንስሳትን በየቀኑ እየሞቱ እንደሆኑ ተገልጿል።…
Read More » -
በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 8 ቢሊየን ገደማ ችግኞች እንደሚተከሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ገለፁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/11/2017፡ የ2017 የአርንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ በመላው ኢትዮጵያ እየተካሄደ ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “በዘንድሮው…
Read More » -
የኢትዮጵያ ብር ወደ 174 የአሜሪካን ዶላር መውረዱ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/11/2017፡ የኢትዮጵያ ብር በትይዩ ገበያ ከዶላር ጋር ሲነጻጸር ወደ አዲስ ሪከርድ ወርዷል። የአሜሪካ ዶላር በጥቁር ገበያ በ174 አካባቢ…
Read More » -
የማይጨው ከተማ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/11/2017፡ የሰልፉ ዓላማ ሰሙኑን በትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር የተደረገውን የአመራር ሹም ሽር በመቃወም ነው። የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ታደሰ…
Read More »