ኢትዮጵያ
-
‘’የተፈናቃየች መመለስ ጉዳይ የፖለቲካ ጉዳይ አይደለም’’ ጄነራል ታደሰ ወረደ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/11/2017፡ “የተፈናቃዮችን ሙሉ ደኅንነታቸውን ባስጠበቀ መልኩ ወደ መኖሪያ ቤታቸው እንዲመለሱ ማድረግ የፖለቲካ ጉዳይ ሳይሆን የሰብዓዊነት ጉዳይ ነው” ሲሉ…
Read More » -
አከራካሪው አዋጅ ፀደቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/11/2017፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ አጸደቀ። ምክር ቤቱ…
Read More » -
በአውሮፕላኑ አደጋ እነማን ተጎዱ?
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/11/2017፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመቐለ አሉላ አባ ነጋ አየር ማረፊያ ባጋጠመው የመንሸራተት አደጋ በሁለት ሰዎች ጉዳት መድረሱ ታውቋል።…
Read More » -
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅን አፀደቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/11/2017፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባ ያፀደቀው የተሻሻው አዋጅ በቀጣይ ዓመት ለሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ 26 አንቀፆች…
Read More » -
በአፋር ክልል የኤርታሌ እሳተ ጎሞራ እየፈነዳ መሆኑን ተገልጿል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/11/2017፡ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የጂዖሎጂ ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ ኖራ ያኒሚኦ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡን አስተያየት፣ እሳተ ጎሞራው መፈንዳቱን ከአካባቢው…
Read More » -
ወደ ትግራይ ያመሩት የሃይማኖት መሪዎች ውይይቱ ለሚድያዎች በዝግ እንዲደረግ መጠየቃቸው ኣነጋጋሪ ሆኗል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/11/2017፡ በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የሚመራ ልዑክ ከትግራይ ክልል መሪዎች ጋር በመቐለ ተወያየ። የሃይማኖት ልኡኳኑ ወደ መቐለ ያመሩት…
Read More » -
ፕሬዝደንት ትረምፕ በኢትዮጵያ እና ግብፅ መሀል ያለውን አለመግባባት ‘በፍጥነት’ እንደሚፈቱት ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ አሜሪካ የግድቡን ወጪ እንደቻለች በድጋሜ የጠቀሱት ፕሬዝደንቱ የናይል ወንዝ የግብፅ ‘ህይወት’ መሆኑን ሲናገሩ ተደምጠዋል። “ይህንን ደግሞ መውሰድ…
Read More » -
ከ12 ሺሕ በላይ የውጭ ሀገር ዜጎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ::
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ሐሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀት በሕገ-ወጥ መንገድ ሀገር ውስጥ ገብተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ12 ሺሕ 127 በላይ የውጭ ሀገር ዜግነት…
Read More » -
ከኢትዮጵያ በሕገወጥ መንገድ የሚወጣው ገንዘብ ከጠቅላላ ምርት 2.2 በመቶውን እንደሚያሳጣ የአፍሪካ ልማት ባንክ አስታወቀ ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ በተገባደደው ዓመት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ሁኔታ በሚመለከት ይፋ ባደረገው ሪፖርት፣ ከ55 እስከ 80 በመቶ የሚሆነው…
Read More » -
“ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ገፅቷ እያበላሸች ነው” ስትል ግብፅ ዛተች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ የግብፅ የውሃና መስኖ ሚኒስትር ዶ/ር ሃኒ ሰዊላም ከኤምቢሲ አረቢያ ቲቪ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ…
Read More »