ኢትዮጵያ
-
አብይ አህመድ የፕሪቶሪያ ስምምነት ማስፈጸሚያ ድርድር እንዳይጀመር ዋነኛ እንቅፋት መሆናቸውን አፍሪካ ኢንተለጀንስ ዘግቧል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/11/2017፡ አፍሪካ ኢንተለጀንስ ዛሬ እንደዘገበው የቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የፕሪቶሪያ ስምምነት ተደራዳሪዎች በድጋሚ እንዲገናኙ ቢፈልጉም በአቢይ አህመድ…
Read More » -
በሱዳን ተነደባ ስደተኞች ካምፕ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/11/2017፡ ስደተኞች ትናንት ሀምሌ 10 ቀን 2017 ባደረጉት ሰልፍ አለም አቀፉ ማህበረሰብ በአስቸኳይ ትኩረት እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡ “በምግብና መድሀኒት…
Read More » -
“በቢሾፍቱ የሚገኝ ቤቴ በፖሊስ ታሸገ” ሲሉ ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው ገለፁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/11/2017፡ ተቃዋሚው ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው፣ “የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ያልያዙ ፖሊሶች” ቢሸፍቱ ከተማ ከሚገኘውና ከአገር ከመውጣታቸው በፊት ለ10 ዓመት…
Read More » -
‘’የተፈናቃየች መመለስ ጉዳይ የፖለቲካ ጉዳይ አይደለም’’ ጄነራል ታደሰ ወረደ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/11/2017፡ “የተፈናቃዮችን ሙሉ ደኅንነታቸውን ባስጠበቀ መልኩ ወደ መኖሪያ ቤታቸው እንዲመለሱ ማድረግ የፖለቲካ ጉዳይ ሳይሆን የሰብዓዊነት ጉዳይ ነው” ሲሉ…
Read More » -
አከራካሪው አዋጅ ፀደቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/11/2017፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ አጸደቀ። ምክር ቤቱ…
Read More » -
በአውሮፕላኑ አደጋ እነማን ተጎዱ?
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/11/2017፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመቐለ አሉላ አባ ነጋ አየር ማረፊያ ባጋጠመው የመንሸራተት አደጋ በሁለት ሰዎች ጉዳት መድረሱ ታውቋል።…
Read More » -
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅን አፀደቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/11/2017፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባ ያፀደቀው የተሻሻው አዋጅ በቀጣይ ዓመት ለሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ 26 አንቀፆች…
Read More » -
በአፋር ክልል የኤርታሌ እሳተ ጎሞራ እየፈነዳ መሆኑን ተገልጿል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/11/2017፡ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የጂዖሎጂ ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ ኖራ ያኒሚኦ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡን አስተያየት፣ እሳተ ጎሞራው መፈንዳቱን ከአካባቢው…
Read More » -
ወደ ትግራይ ያመሩት የሃይማኖት መሪዎች ውይይቱ ለሚድያዎች በዝግ እንዲደረግ መጠየቃቸው ኣነጋጋሪ ሆኗል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/11/2017፡ በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የሚመራ ልዑክ ከትግራይ ክልል መሪዎች ጋር በመቐለ ተወያየ። የሃይማኖት ልኡኳኑ ወደ መቐለ ያመሩት…
Read More » -
ፕሬዝደንት ትረምፕ በኢትዮጵያ እና ግብፅ መሀል ያለውን አለመግባባት ‘በፍጥነት’ እንደሚፈቱት ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ አሜሪካ የግድቡን ወጪ እንደቻለች በድጋሜ የጠቀሱት ፕሬዝደንቱ የናይል ወንዝ የግብፅ ‘ህይወት’ መሆኑን ሲናገሩ ተደምጠዋል። “ይህንን ደግሞ መውሰድ…
Read More »