አፍሪካ
-
የሱዳን ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል የውጭ ሐይሎች ቀጥሮ እያዋጋ እንደሆነ የሱዳን ሰራዊት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/11/2017፡ በታጣቂ ሐይሉ ቁጥጥር ስር የሚገኘውን የዳርፉርን ካምፕ ለኮሎምቢያውያን ቅጥረኞች እንደሰጠም ታውቋል። ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይሉ አካባቢውን ከተቆጣጠረ…
Read More » -
የአፍሪካ ሕብረት የሶማሊያ ሰላም አስከባሪ ጧር በደቡብ ሶማሊያ ውስጥ ከ50 በላይ የአል-ሸባብ ተዋጊዎችን መግደሉን ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/11/2017፡ በሶማሊያ የሚገኘው የአፍሪካ ህብረት ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልእኮ እሁድ እለት እንዳረጋገጠው በሶማሊያ መንግስት ሃይሎች የሚደገፈው ወታደሮቹ ባለፈው…
Read More » -
የኢትዮጵያ መንግስት ሊወረኝ በሱዳን በኩል እየመጣብኝ ነው ሲል የኤርትራ መንግስት ክስ አቀረበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/11/2017፡ የኢትዮጵያ መንግስት በሱዳንና ሑመራ በኩል የጦር መሳሪያ እያንቀሳቀሰ እንደሆነም ሻዕቢያ በልሳናቱ በኩል እያስተጋባ ነው። የብልፅግና ስርዓተ ኢትዮጵያ…
Read More » -
በሱዳን ኮርዶፋን ግጭት እየተባባሰ በመምጣቱ መፈናቀል እና ሞትን እየጨመረ መምጣቱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/11/2017፡ በሱዳን ኮርዶፋን ግዛት በሶስቱ ግዛቶች የተቀሰቀሰው ጦርነት በመቶዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ሞት፣ የጅምላ መፈናቀል እና ለመሠረታዊ አገልግሎቶችን መቋረጥ…
Read More » -
የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ጉባኤ የኤርትራን መንግሥት በትጥቅ ለመታገል በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/11/2017፡ የኤርትራን መንግሥት ለመጣል ከሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች አንዱ እንደሆነ የገለፀው “የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ጉባኤ” ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖ የትጥቅ ትግል…
Read More » -
በሶማሊያና ጅባላንድ አዲስ ግጭት መቀስቀሱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/11/2017፡ በዶሎ በጁባላንድ ወታደሮች እና በሶማሊያ ፌደራል ወታደሮች መካከል ከፍተኛ ግጭት መቀስቀሱ ተገልጿል። የድንበር ከተማ በሆነችው ዶሎ በጁባላንድ…
Read More » -
በፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል የሚመራ ጥምር መንግስት በጦርነት በምትታመሰው ሱዳን ውስጥ ትይዩ መንግስት መመስረቱ ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/11/2017፡ ጥቃት እና የመብት ረገጣ እየተባባሰ በመጣበት በዚህ ወቅት ጥምረቱ ‘ሴኩላር፣ ዲሞክራሲያዊ’ እና ያልተማከለ አስተዳደርን ሱዳን ውስጥ ለመከተል…
Read More » -
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአየር ንብረት ለውጥ ፋይናንስ ከምግብ ሥርዓት ጋር እንዲጣጣም ጥሪ አቀረቡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/11/2017፡ በኢትዮጵያና በጣሊያን መንግሥት ትብብር የተዘጋጀው ሁለተኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን መሰብሰቢያ…
Read More » -
አልሸባብ በሶማሊያ ስትራቴጂክ ቦታ መቆጣጠሩ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/11/2017፡ አልሸባብ ከ11 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ጦር እንዲለቅ የተደረገውን እና በሶማሊያ መንግሥት ሠራዊት ስር የነበረችውን ማሃስ ከተማ ዳግም…
Read More » -
አልሸባብ የሶማሊያ በርካታ ከተሞች መቆጣጠሩ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/11/2017፡ አልሸባብ በዋና ከተማው አቅራቢያ የሚገኙ አካባቢዎችን ከተቆጣጠረ ከቀናት በኋላ በሂራን የሚገኙ ቁልፍ መንደሮችን መያዙን አስታወቀ። የታጣቂው ቡድን…
Read More »