አፍሪካ
-
ከ12 ሺሕ በላይ የውጭ ሀገር ዜጎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ::
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ሐሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀት በሕገ-ወጥ መንገድ ሀገር ውስጥ ገብተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ12 ሺሕ 127 በላይ የውጭ ሀገር ዜግነት…
Read More » -
የሱዳን ኃይሎች ድል አስመዘገብን አሉ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ የሱዳን መንግስት ሃይሎች በሰሜን ኮርዶፋን ሰሜን ኤል-ኦበይድ የምትገኘውን ኡሙ ሳሚማ ከከባድ ውጊያ በኋላ መልሰው መቆጣጠራቸው አስታወቁ። የተለያዩ…
Read More » -
ሶማሊያ የግብፅ ጦር በማስፈር በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለመፍጠር ያቀደችውን ዕቅድ በጌዲኦ ውጥረት እንደፈጠረ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ቪላ ሶማሊያ የግብፅ ወታደሮችን ለማሰማራት በጌዲኦ ክልል ወታደራዊ ሰፈር ለማቋቋም ቅድሚያ ሰጥታ እየሰራች ነው በማለት በርካታ ሶማሊያዊያን…
Read More » -
“ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ገፅቷ እያበላሸች ነው” ስትል ግብፅ ዛተች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ የግብፅ የውሃና መስኖ ሚኒስትር ዶ/ር ሃኒ ሰዊላም ከኤምቢሲ አረቢያ ቲቪ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ…
Read More » -
ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ እና የግብፁ ጠቅላይ ሚኒስትር ሙስጣፋ መደቡሊ በብራዚል መነጋገራቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ በአለም ላይ ወቅታዊ ትኩረት የተሰጠው የ2025 የBRICS አባል አገራት ስብሰባ በብራዚል ሪዮ ዲጀኔሪዮ ከተማ ለሁለት ቀናት ተካሂደዋል፡፡…
Read More » -
ፕሬዚደንት ትራምፕ 5 የአፍሪካ መሪዎች በዋይት ሀውስ እንደተቀመጡ ማዕድናቸውን እንደጠየቁዋቸው ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ አሜሪካ የሚያስፈልጋት ዘይት፣ ወርቅ፣ የብረት ማዕድን፣ ማንጋኒዝ እና የመሳሰሉት ነው ሲሉም መሪዎችን ተናግርዋቸዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ…
Read More » -
የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር የፖለቲካ ፓርቲዎች በሽግግር ድርድር ወቅት የጥላቻ ንግግርን እንዲታገሉ አሳሰቡ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ጠቅላይ ሚንስትር ካማል ኢድሪስ የሽግግሩን ጊዜ ለማስተዳደር የበርካታ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ባቀዱት ራዕይ ላይ ተወያይተዋል፡፡ የጥላቻ ንግግርን…
Read More » -
ኢትዮጵያና ሶማሊያ የጀመሩት ድርድር መቋረጡ ተዘገበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ አፍሪካን ኢንተለጀንስ ትናንት ባሰራጨው ዘገባ እንዳመለከተው በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ ተከትሎ ቱርክ የሽምግልና ሚና መጫወቷን ይታወሳል፡፡…
Read More » -
በኬንያ-ኡጋንዳ ድንበር 108 ኤርትራውያን መያዛቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ቅዳሜ እለት በኬንያ-ኡጋንዳ ድንበር በሎኪቶኒያላ አካባቢ 108 የኤርትራ ዜጎች ተጥለው ከተገኙ በኋላ የዌስት ፖኮት ባለስልጣናት በህገወጥ የሰዎች…
Read More » -
ኬኒያ የኢትዮጵ እና ሶማሊያ ድንበር የሚያገናቭ የፋይበር ኬብል ዝርጋታ ሊታደርግ ነው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ኬንያ ከኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ጋር የድንበር አቋራጭ ትስስርን ይፈጥራል የተባለው ከፍተኛ አቅም ያለው የፋይበር ኦፕቲክ ኬብል በኢሲኦሎ…
Read More »