አፍሪካ
-
የአፍሪካ ህብረት አህጉራዊ ግቦችን ለማሳካት ከተባበሩት መንግስታት ጋር እሰራለው አለ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/01/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ህብረት አህጉራዊ ግቦቹን ለማሳካት ከተባበሩት መንግስታት ጋር በትብብር መስራቱን…
Read More » -
የሱዳን ጦር የሰሜን ኮርዶፋን ከተማ ባራ ከፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል መልሶ መቆጣጠሩን ይፋ አደረገ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/01/2017፡- የሱዳን ጦር እና አጋሮቹ በሰሜን ኮርዶፋን ግዛት ውስጥ የምትገኝ የባራ ከተማን ከፓራሚሊተሪ ፈጣን ድጋፍ ሃይሎች ከባድ ውጊያ…
Read More » -
ቡርኪናፋሶ ለሁሉም አፍሪካውያን ተጓዦች ከቪዛ ነፃ ጉዞን ፈቀደች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/01/2017፡- ቡርኪናፋሶ ሰዎችን እና ሸቀጦችን ወደ ሀገሪቱ የሚገቡበትን ሁኔታ ለማመቻቸት እንዲሁም ሀገሪቱ ያላትን ቀጠናዊ ትስስር ለማጠናከር በማሰብ ለሁሉም…
Read More » -
የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክ ማቻር በነፍስ ማጥፋት እና በአገር ክህደት ወንጀል ተከሰሱ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/01/2017፡- የደቡብ ሱዳን ቀዳማዊ ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻር ባለፈው ዓመት መጋቢት ወር የጎሳ ታጣቂዎች በፌደራል ኃይሎች ላይ በፈጸሙት…
Read More » -
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የውስጣዊ ችግሮች ለመሸፈን የተፈበረከ አጀንዳ ነው ስትል ኤርትራ ገለፀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/01/2017፡- የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ትላንት በመስሪያ ቤቱ ድረ ገጽ ላይ ባወጣው ትንታኔ፣ የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ “ሉዓላዊ የባህር በር…
Read More » -
ታላቁ ህዳሴ ግድብ – የኢትዮጵያዊያን የፅናት ከፍታ – የአፍሪካ ኢነርጂ አብዮት
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/13/2017፡- መጋቢት 24ም ጳጉሜን 4ም በኢትዮጵያዊያን ልብ ልዩ ስፍራ የሚኖራቸው ቀናቶች ናቸው። አንዱ ለዘመናት የተፈጥሮ ሃብታችን እንዳንጠቀም የተከለከልንበት…
Read More » -
ኢትዮጵያ የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ እቅዶችን በተጨባጭ ተግባራት እያሳየች መሆኗ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/12/2017፡- በጉባኤው መክፈቻ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት፤ ከዓለም የበካይ ጋዝ ልቀት 4 በመቶ ብቻ ድርሻ ያላት አፍሪካ…
Read More » -
የህዳሴ ግድብ የህልውናችን ስጋት ነው አሉ ግብፅና ሱዳን።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/12/2017፡- ግብፅ እና ሱዳን በአባይ ወንዝ ላይ ኢትዮጵያ የገነባችው እና ሊመረቅ ቀናት የቀሩት ታላቁ ሕዳሴ ግድብ በምሥራቅ የናይል…
Read More » -
የአሜሪካ መንግስት ሶማሊያ ከ አልሸባብ እና አይኤስ ጋር በምታደርገው ውጊያ የሚሰጠውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አዲሱ የአፍሪኮም አዛዥ አረጋገጡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/12/2017፡- በአፍሪካ የአሜሪካ ወታደራዊ ዕዝ (AFRICOM) አዲሱ አዛዥ ጄኔራል ዳግቪን አንደርሰን ረቡዕ እለት በሞቃዲሾ ከፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀሙድ…
Read More » -
እንግሊዝ በካይሮ የሚገኘው ኤምባሲዋን በጊዜያዊነት መዝጋቷ አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/12/2017፡- ባሳለፍነው ሣምንት አንድ ግብጻዊ አክቲቪስት በእንግሊዝ መታሰሩን ተከትሎ በተፈጠረ ዲፕሎማሲያዊ ውዝግብ ምክንያት ዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) በካይሮ የሚገኘው…
Read More »