አፍሪካ
-
“አፍሪካ ለዕድገት ዝግጁ ናት” ሲሉ አንቶኑዮ ጉቴሬዝ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/12/2017፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ በጃፓን በአህጉሪቱ ልማት ላይ ያተኮረ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር አፍሪካ ወደፊት በሚወስኑ…
Read More » -
ጃፓን ህንድ ውቅያኖስን ከአፍሪካ ጋር የሚያገናኝ ‘የኢኮኖሚ ዞን’ ሀሳብ አቀረበች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/12/2017፡- የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሽገሩ ኢሺባ ህንድ ውቅያኖስን ከአፍሪካ ጋር የሚያገናኘው የኢኮኖሚ ዞን ለመፍጠር ፍላጎት እንዳላት አስታውቋል። አገሪቷ…
Read More » -
በሱዳን እየተባባሰ የመጣውን ቀውስ እንዳሳሰበው በአሜሪካ የሚመራው የሸምጋዮች ቡድን ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/12/2017፡- በአሜሪካ የሚመራ የሽምግልና ቡድን “በሱዳን ያለው ቀጣይነት ያለው የሰብአዊ ሁኔታ መባባስ የሚያሳዝን ነው” በማለት ተፋላሚ ወገኖች ሲቪሎችን…
Read More » -
የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኤል ፋሸር ከበባ ላይ አሁኑኑ እርምጃ እንዲወስድ አሳሰቡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/12/2017፡- የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰኞ ዕለት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በዳርፉር ኤል ፋሸር ከተማ ላይ ለወራት…
Read More » -
ጄኔራል አልብሩሀን ወታደራዊ ሹም ሽር አደረጉ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/12/2017፡- የሱዳን ሉአላዊ የሽግግር ምክር ቤት ሊቀመንበር የሆኑት ሌተና ጄኔራል አብዱል ፈታህ አልብሩሀን በጦር ሀይላቸው ውስጥ ከፍተኛ የሚባል…
Read More » -
በሊቢያ የሚገኙ ሱዳናውያን ስደተኞች የሊብያ ሱዳን ድንበር እንዲከፈትላቸው ጠየቁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/12/2017፡- በሊቢያ የሚገኙ በርካታ ሱዳናውያን ስደተኞች በሊቢያ ያለውን አስቸጋሪ ሁኔታ ተከትሎ ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ለማድረግ በሊቢያ እና በሱዳን…
Read More » -
የሶማሊያ ጦር በባኮል ክልል ከፍተኛ የአልሸባብ አዛዥ መግደሉ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/12/2017፡- የሶማሌ ብሄራዊ ጦር ሃይሎች በደቡብ ምዕራብ ግዛት ባደረጉት ወታደራዊ ዘመቻ ማጋላቤን በመባል የሚታወቁትን የአልሸባብ ከፍተኛ አዛዥ ሁሴን…
Read More » -
አቶ ጌታቸው ረዳ የኤርትራ ተቃዋሚው ድርጅት ብርጌድ ንሐመዱ ማነጋገራቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/12/2017፡ በኤርትራ ፍትህና ነፃነትን ለማረጋገጥ በውጭ አገር ሆኖ የሚታገለው ብርጌድ ንሓመዱ የተሰኘው አደረጃጀት አመራር የሆነው በየነ ገብረግዚአብሔር በ X…
Read More » -
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል በሱዳን ትይዩ መንግስት ለመመስረት ማቀዱን ውድቅ አደረገ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/12/2017፡ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት የሱዳን ፓራሚሊታሪ ቡድን በሚቆጣጠራቸው አካባቢዎች ተቀናቃኝ መንግስት ለመመስረት ያቀደውን እቅድ ውድቅ በማድረግ…
Read More » -
በሞቃዲሾ አቅራቢያ ከባድ ግጭት መቀስቀሱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/12/2017፡ ሞቃዲሾ ውስጥ ከአፍሪካ መንደር አካባቢ እስከ ታራብዩንካ ድረስ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ መሰማቱን ነዋሪዎች ገለፁ። ግጭቱ የተቀሰቀሰው ለፕሬዝዳንት…
Read More »