አፍሪካ
-
በሱዳን በአንድ ሳምንት ውስጥ በድሮን ጥቃት ከ200 በላይ ሲቪሎች መገደላቸውን የተመድ ሪፖርት አመለከተ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/07/2018፡- የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ኃላፊ ቮልከር ተርክ ሐሙስ ዕለት ባስተላለፉት መልእክት እ.አ.አ ከመጋቢት 4 ጀምሮ በሱዳን ከ200…
Read More » -
እስራኤል በሶማሊላንድ የባህር መሠረተ ልማት እቅድ እንዳይኖር ሶማሊያ አስጠነቀቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/07/2018፡- በሶማሊላንድ የእስራኤል የባህር መሠረተ ልማት እቅድ ወደ ‘ግጭቶች’ የመሳብ አደጋ እንዳለው አስጠነቀቀች። ሶማሊያ ግዛቷ ለወታደራዊ ዘመቻዎች እንደ…
Read More » -
ኤርትራ 12 ለሚጠጉ የሱዳን ታጣቂ ቡድኖች ወታደራዊ ስልጠና ትሰጣለች ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/07/2018- ጄኔራል አል-ቡርሃን ከሚመራው የሱዳን ብሔራዊ ጦር ጎን ተሰልፈው በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት የሚሳተፉ ወደ 12 የሚጠጉ ታጣቂ…
Read More » -
የአፍሪካ ህብረት የባህረ ሰላጤው ጥቃቶች ዓለም አቀፍ የኃይል እና የአፍሪካ ኢኮኖሚዎችን አደጋ ላይ እንደሚጥሉ አስጠነቀቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/07/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር እየደረገ ባለው ጦርነት ወቅት በባህረ ሰላጤው መሠረተ ልማት ላይ…
Read More » -
የተባበሩት መንግስታት የደቡብ ሱዳን ተልእኮ በአኮቦ የሚገኙ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሲቪል ጥበቃን እንዲያከብሩ ጥሪ አቀረበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/07/2018፡- የደቡብ ሱዳን የተባበሩት መንግስታት ተልዕኮ እ.አ.አ መጋቢት 6 ቀን በደቡብ ሱዳን የህዝብ መከላከያ ሰራዊት በአኮቦ ከተማ እና…
Read More » -
አሜሪካ የሱዳን ሙስሊም ወንድማማቾችን ‘አሸባሪ’ ቡድን ብላ ሰየመች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/07/2018፡- የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዋሽንግተን ቡድኑን በጥቁር መዝገብ ውስጥ ለማስገባት የወሰደችውን እርምጃ በደስታ እንደተቀበለችው ገልፃለች። የትራምፕ አስተዳደር ቡድኑን…
Read More » -
የኤርትራ መንግሥት በርካታ የወንጌላውያን እምነት ተከታዮችን ከእስር መልቀቁ አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሚኒተር፡ 27/04/2018፡- የኤርትራ ባለሥልጣናት በእምነታቸው ምክንያት ለእስር ተዳርገው የቆዩ በርካታ የወንጌላውያንን እምነት ተከታዮችን መልቀቃቸውን ተገልፀዋል፡፡ ቁጥራቸው ከ40 የሚበልጡት ሰዎች…
Read More » -
ኢትዮጵያ እና ኬንያ የድንበር ኮሪደሩን ለማስጠበቅ የጋራ ወታደራዊ ዘመቻ ለመጀመር መስማማታቸው ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/06/2018፡- ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሞያሌ-ማርሳቢት-ቱርካና ኮሪደር ላይ የፀጥታ ቅንጅትን ለማጠናከር መስማማታቸው የተገለፀ ሲሆን ድንበር ተሻጋሪ ስጋቶችን ለመፍታት እና…
Read More » -
በኬኒያ ቁጣ የቀሰቀሰ የፓስፖርት ቅሌት
ኢትዮ ሞኒተር፡ 2-0/06/2018፡- የኬንያ የቀድሞ ዋና ዳኛ፡ በተመድ፣ አሜሪካ እና አውሮፓ ህብረት ማዕቀብ ለተጣለባቸው የመሐመድ ዳጋሎ ወንድም ፓስፖርት ሰጥቶ መገኘታቸው…
Read More » -
ቻድ ከሱዳን ጋር የሚያወስናትን ድንበር መዝጋትዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/06/2018፡- ቻድ ከሱዳን ታጣቂዎች በተደጋጋሚ የሚደርስን ጥቃት ለመከላከል በሚል ከአገሪቱ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች። የቻድ መንግሥት ከሱዳን ጋር…
Read More »