ማህበራዊ
-
የዓለም ምግብ ፕሮግራም በሽሬ የሚገኘው ፅ/ቤቱ እንደሚዘጋ አስታወቀ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 19/10/2017፡ የዓለም ምግብ ፕሮግራም(WFP) በትግራይ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የተፈናቃዮች ማቆያ በሆነው ሽሬ ከተማ የሚገኘው ፀ/ቤቱ ነው እንደሚዘጋ ያስታወቀው፡፡ የሚዘጋበት…
Read More » -
የጤና ባለሙያዎች ንቅናቄ አስተባበሪ ታሰሩ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 19/10/2017፡ የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ንቅናቄ ከፍተኛ አስተባባሪ የሆኑት ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነህ በአማራ ክልል ባህርዳር ከተማ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አዲስ ስታንዳርድ…
Read More » -
ሶስተኛ ቀኑ የያዘ አምስተኛ ዓመት በሻራ ይብቃ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/10/2017፡ በትግራይ ክልል በመቐለ ከተማ “አምስተኛ ክረምት በሸራ ይብቃን” በሚል መሪ እየተካሄደ ያለው ሰላማዊ ሰልፍ ለሶስተኛ ቀን ዛሬ…
Read More » -
በትግራይ መቐለ ከተማ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/10/2017፡ ለሶስት ተከታታይ ቀንና ለሊት ሊካሄድ የታቀደውን ” ለአምስተኛው ክረምት በሻራ ይበቃል” ሰላማዊ ሰልፍ በመቀሌ ከተማ ሮማናት አደባባይ…
Read More » -
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “መርማሪዎችን በወንጀል የማይጠየቁበት አዋጅ አፀደቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/10/2017፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በወንጀል የተገኘ ንብረት ሕጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበውን…
Read More » -
በትግራይ 49 በመቶ ህፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/10/2017፡ በምእራብ ትግራይ የተፈናቀሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ህጻናት ለስድስት አመታት ያህል ከትምህርት ገበታ ርቀው እንደሚገኙ ተገለፀ። በማይ ፀብሪ ፣…
Read More » -
በትግራይ ክልል ከ480 በላይ የጅምላ መቃብሮች እንደተገኙ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/10/2017፡ የክልሉ የዘር ማጥፋት ጥናት ኮሚሽን ዛሬ ሰኔ 9 ቀን 2017 ዓ/ም እንዳስታወቀው በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የመሰረተ ልማት…
Read More » -
ኣሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ 36 አገሮች ልታግድ ነው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/10/2017፡ የትራምፕ አስተዳደር ኢትዮጵያን ጨምሮ በ36 ሀገራት ተጨማሪ የጉዞ እገዳ ሊያደርግ መሆኑን ተገለፀ። ዋሽንግተን ፖስት እንደዘገበው የውጭ ጉዳይ…
Read More » -
በዓለም አቀፍ ደረጃ በጦርነት እና ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎች 122 ሚሊዮን መድረሱን የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር: 05/10/2017: በሱዳን እና ዩክሬን ባሉ የረጅም ጊዜ ግጭቶች ሳቢያ በአለም ላይ በጦርነት እና በስደት የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ከ122 ሚሊዮን…
Read More » -
የትግራይ ተፈናቃዮች የክልሉ ርእሰ መስተዳደር ፅ/ቤት በሓይል ጥሶ መግባታቸው ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር: 04/10/2017: ዛሬ በመቐለ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እያደረጉ ያሉት የምዕራብ ትግራይ የተፈናቃዮች ከጊዝያዊ አስተዳደሩ የሚሰማቸው ባለ ስልጣን ስያጡ ጥበቃዎችን…
Read More »