ማህበራዊ
-
በዓለም አቀፍ ደረጃ በጦርነት እና ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎች 122 ሚሊዮን መድረሱን የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር: 05/10/2017: በሱዳን እና ዩክሬን ባሉ የረጅም ጊዜ ግጭቶች ሳቢያ በአለም ላይ በጦርነት እና በስደት የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ከ122 ሚሊዮን…
Read More » -
የትግራይ ተፈናቃዮች የክልሉ ርእሰ መስተዳደር ፅ/ቤት በሓይል ጥሶ መግባታቸው ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር: 04/10/2017: ዛሬ በመቐለ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እያደረጉ ያሉት የምዕራብ ትግራይ የተፈናቃዮች ከጊዝያዊ አስተዳደሩ የሚሰማቸው ባለ ስልጣን ስያጡ ጥበቃዎችን…
Read More » -
በትግራይ ያለው የፖለቲካ ሁኔታ አጥፊ ነው” ሲሉ የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/10/17፡ “በትግራይ ያለው የፖለቲካ ሁኔታ አጥፊ ነው” ሲሉ የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡ በትግራይ ክልል…
Read More » -
“አትሌት ገለቴ ቡርቃ ወደ ሚድያ በመውጣት ችግሯን ተናገረች እንጂ ይህ የበርካታ አትሌቶች ችግር ነው!” ሲል ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን ተናገረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/10/17፡ “አትሌት ገለቴ ቡርቃ ወደ ሚድያ በመውጣት ችግሯን ተናገረች እንጂ ይህ የበርካታ አትሌቶች ችግር ነው!” ሲል ኮማንደር አትሌት…
Read More » -
ህወሓት የፌደራል መንግስትን ከሰሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/10/17፡ህወሓት በየሳምንቱ ይፋ በሚያደርገው መልእክቱ “የፌዴራል መንግስት በምእራብ ትግራይ ታጣቂዎችን እያጠናከረ ነው” ሲል ከሷል፡፡ በምርጫ ቦርድ የተሰረዘው ህወሀት…
Read More » -
በኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ አዋሳኝ አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች ከ11,000 በላይ ሰዎች መፈናቀላቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/10/17፡- በኦሮሚያ እና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በተፈፀሙ በትጥቅ የተደገፉ ጥቃቶች በሁለት ቀናት ብቻ ከ11,000 በላይ…
Read More » -
የመንግስት እና የግል ሰራተኞች ከደመወዛቸው ላይ ለአደጋ ስጋት ምላሽ ፈንድ እንዲያዋጡ የሚያስገድድ ድንጋጌ ተሰረዘ።
ኢትዮ ሞኒተር አዲስ አበባ 27/09/2017 :ወደፊት ለሚቋቋመው “የአደጋ ስጋት ምላሽ ፈንድ”፤ ከመንግስት እና ከግል ተቋማት ሰራተኞች ደመወዝ መዋጮ እንዲሰበሰብ የሚያስገድደው…
Read More » -
ስዊድን ለዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ፕሮግራም ለማህበራዊ አገልግሎት የሚውል 7.8 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች
ኢትዮ ሞኒተር አዲስ አበባ 26/09/5017:ስዊድን በኢትዮጵያ ማኅበራዊ ጥበቃ፣ በኑሮ ማሻሻያ እንዲሁም በሴቶችና ሕፃናት ላይ የሚደርሱ ጫናዎችን የመቋቋም አቅም ለማጠናከር ለተዘጋጀ…
Read More »