መካከለኛ ምስራቅ
-
ኢራን ውስጥ ከ1,000 በላይ ንጹኃን መገደላቸውን የሰብአዊ መብቶች ቡድን ገለጸ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/06/2018፡- አሜሪካ እና እስራኤል ጥቃት መፈጸም ከጀመሩበት ቅዳሜ የካቲት 21 አንስቶ ባሉት ቀናት ውስጥ በኢራን ከ1,000 በላይ ንጹኃን…
Read More » -
”እስራኤል በአንድ ሚሳኤል ትጠፋለች” – አዲስ መልክ የያዘውን የኢራን እስራኤል ጦርነት
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/06/2018፡- አዲስ መልክ የያዘውን የኢራን እስራኤል ጦርነት አሜሪካ እና እስራኤል በጥምረት ኢራን ላይ የከፈቱት ጥቃት አሁን አሳሳቢ ደረጃ…
Read More » -
ሄዝቦላህ በአሜሪካ እና ኢራን ጦርነት ውስጥ ከተሳተፈ እስራኤል ሊባኖስ ላይ ጥቃት እንደምትፈጸም አስጠነቀቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/06/2018፡- ሄዝቦላህ በማንኛውም መንገድ በአሜሪካ እና ኢራን ጦርነት ውስጥ የሚሳተፍ ከሆነ፤ እስራኤል አየር ማረፊያን ጨምሮ የሲቪል መሠረተ ልማቶችን…
Read More » -
አሜሪካ ጥቃት ከፈጸመች ጦርነቱ የሁለቱ አገራት ብቻ እንደማይሆን ኢራን አስጠነቀቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/06/2018፡- አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃት ለመፈጸም የተለያዩ አማራጮችን እያጤነች መሆኑ እየተገለጸ ባለበት በአሁኑ ሰዓት፤ ኢራን ጥቃት የሚሰነዘርባት ከሆነ…
Read More » -
የግብፅ ፕሬዝዳንት አል ሲሲ እና የሳዑዲው ልዑል ሳልማን በዝግ መወያየታቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/06/2018፡- የግብፁ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ ሰኞ ዕለት ወደ ሳዑዲ አረቢያ ተጉዘው ከሳዑዲው አልጋወራሽ እና ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More » -
“እስራኤል በመካከለኛው ምስራቅ ሰፊ ግዛት እንዲኖራት መፅሐፍ ቅዱስ የሰጣት መብት አለ” ሲሉ የአሜሪካው አምባሳደር ገለፁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/06/2018፡- የአረብና ሙስሊም ሀገራት በእስራኤል የሚገኙትን የአሜሪካ አምባሳደር አስተያየት አውግዘዋል። አምባሳደር ማይክ ሁካቤ ባደረጉት ቃለ ምልልስ “እስራኤል በመካከለኛው…
Read More » -
ኢራን፤ ኒውክሌርን በተመለከተ “በዋነኛ መርሆች” ላይ ከአሜሪካ ጋር መግባባት ላይ መደረሱን አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሚኒተር፡ 11/06/2018፡- ሁለቱ አገራት በጄኔቫ ቀጥተኛ ያልሆነ ውይይት ካደረጉ በኋላ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ፤ የኒውክሌር “ዋነኛ…
Read More » -
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ኢራን ያበለፀገችውን ዩራኒየም ማስረከብ አለባት አሉ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/06/2018፡- የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አሜሪካ ከቴህራን ጋር በምታደርገው ድርድር ያበለፀገችውን ዩራኒየም በሙሉ እንድታስረክብ እና የበለጠ እንዳታበለጽግ…
Read More » -
የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ በአፍሪካ ከ110 ቢሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት እንዳላት አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/06/2018፡- የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ከአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ጎን ለጎን በአዲስ አበባ በሰጡት የሰጡት መግለጫ…
Read More » -
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዳግመኛ ኢራንን አስጠነቀቁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/06/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቴህራን በኒውክሌር መርሃ ግብሯ ላይ ስምምነት ላይ መድረስ ካልቻለች “በጣም ከባድ የሆነ መዘዝ”…
Read More »