ፖለቲካ
-
የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ምክትላቸውን ከኃላፊነታቸው አሰናበቱ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/03/2018፡- የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ምክትላቸውን ቤንጃሚን ቦል ሜልን ከሁሉም ኦፊሴላዊ ቦታዎች አስወግደዋል፣ ወታደራዊ ማዕረጋቸውን ከጄኔራል ወደ…
Read More » -
የጂቡቲ ገዢ ፓርቲ ፕሬዝዳንት ጌሌን ለስድስተኛ ጊዜ በእጩነት አቀረበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/03/2018፡- የጂቡቲ ገዢ ፓርቲ ህዳር 8 ቀን 2025 ባወጣው የፕሬስ መግለጫ መሠረት፣ የጂቡቲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌን…
Read More » -
” ህወሓት የፕሪቶሪያውን ስምምነት በግልጽ አፍርሷል ” ሲል የአፋር ክልል መንግስት ከሰሰ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/02/2018፡-“የህወሓት ቡድን በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል ወሰን ውስጥ በማግባት 6 መንደሮችን በጉልበት በመቆጣጠር ንጹሃንን በሞርታርና በዙ-23 ደብድቧል ”…
Read More » -
የሱዳን ትይዩ መንግስት አስቸኳይ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/02/2018፡- በሌተና ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ የሚመራውና ራሱን ‹‹ሱዳን ፋውንዲንግ አሊያንስ›› ብሎ የሚጠራው ትይዩ መንግስት በአስቸኳይ ተኩስ አቁም…
Read More » -
የአፍሪካ ህብረት ለስምንተኛ ጊዜ የካሜሩን ፕሬዝደንት ሆነው ለተመረጡት ፖል ቢያ የደስታ መልዕክት ማስተላለፉን አነጋጋሪ ሆኗል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/02/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሐመድ አሊ ዩሱፍ እ.አ.አ. ጥቅምት 12 ቀን 2025 በካሜሩን በተካሄደው ምርጫ ለስምንተኛ ጊዜ…
Read More » -
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደውን ሀገር አቀፍ ምርጫ፤ በመጪው ግንቦት 24፤ 2018 ለማድረግ ምክረ ሃሳብ ማቅረቡ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒር፡ 13/02/2018፡- ብሔራዊው ምርጫ ቦርድ የጠቅላላ ምርጫውን ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ አዘጋጅቶ ለውይይት ያቀረበው፤ ጥቅምት 10 ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ባደረገው…
Read More » -
የ92 ዓመቱ ፖል ቢያ የካሜሩንን ምርጫ ለስምንተኛ ጊዜ ማሸነፋቸው ተነገረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡12/02/2018፡- ፖል ቢያ በቅርብ በሀገራቸው የተደረገውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ 53.66% ድምጽ በማግኘት እንዳሸነፉ ለሀገሪቱ ለሕገ-መንግሥት ጉዳዮች ም/ቤት የቀረበው ይፋዊ ውጤት…
Read More » -
በኢትዮጵያ ሁለት ዜግነት እንዲኖር የሚጠይቅ አጀንዳ ማቅረቡንም ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑን አስታውቋል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/02/2018፡- የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዲያስፖራ ማኅበረሰብ አጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት በስኬት መጠናቀቁን በዛሬው ዕለት በሰጠው ሳምንታዊ መግለጫ አስታውቋል። ኮሚሽኑ…
Read More » -
አቶ ጌታቸው ረዳ “የህወሐት አመራሮች ሻዕቢያን ለማዳን የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ለመግታት መስዋእት እከፍላለሁ” ሲሉ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/01/2018፡- የጠቅላይ ሚኒስትር የምስራቅ አፍሪካ አማካሪው አቶ ጌታቸው ረዳ ለሕክምና በዱባይ ሆኖ Global Power Shift ለተሰኘው የዜና ማእከል…
Read More » -
“የኢትዮጵያ መንግስት ግዴታዎቹን ማክበር አልቻለም” ሲል ህወሐት ከሰሰ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- ህወሐት ትላንት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ባለፈው ሳምንት በመቐለ ተፈናቃዮች ካምፕ ውስጥ በጅብ በተገደለውን ጨቅላ ህፃን ማዘኑን ገልጿል፡፡…
Read More »