ፖለቲካ
-
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ከፌዴራል መንግስት ጋር ለመወያየት አዲስ አበባ እንደሚገኙ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/04/2018፡- የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ ትላንት ከመቐለ ተነስተው አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቱ ከፌዴራል መንግስት…
Read More » -
ጄኔራል አልብሩሀን በሪያድ ከአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣን ጋር በድብቅ መወያየታቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- የሱዳን ወታደራዊ መሪ የሆኑት ሌተና ጄኔራል አብዱል ፈታህ አልብሩሀን ሳኡዲ አረቢያ መሄዳቸውን ትላንት መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በዚያም አልጋ…
Read More » -
ቦርዱ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለሚታዘቡ 45 የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች የዕውቅና ሠርተፍኬት መስጠቱን አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/04/2018፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ/ም የሚያካሂደውን 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሚታዘቡ 45 ሀገር በቀል…
Read More » -
በ2025 ከ100 በላይ ጋዜጠኞችና የሚዲያ ባለሙያዎች መገደላቸው ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/04/2018፡- የዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን (IFJ) ፕሬዝዳንት ዶሚኒክ ፕራዳሊ ሰባት ሴቶችን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ 111 ጋዜጠኞችና የሚዲያ ባለሙያዎች…
Read More » -
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ተኛው ሀገራዊ ምርጫ ድምጽ የሚሰጥበትና ውጤት ይፋ የሚሆንባቸው ቀናቶች አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/03/2018- ቦርዱ ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን ይፋ ባደረገው የጸደቀ ያለው ድምፅ የሚሰጥበት ቀን ግንቦት 24 ፤ የምርጫ ውጤት ደግሞ…
Read More » -
በቤኒን የተሞከረው ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት መክሸፉ ተገለጸ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/03/2018፡- እሁድ ማለዳ የቤኒን ጦር ሠራዊት አባላት ሥልጣን መያዛቸውን ያስታወቁበት የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ መክሸፉን እና ፕሬዝዳንቱ በደኅና ሁኔታ…
Read More » -
ግብፅን የቅኝ ግዛት ዘመን አስተሳሰብ በአሁኑ በ21ኛው ክ/ዘመን ለመተግበር መሞከሯ ተቀባይነት እንደሌሎው ኢትዮጵያ ገለፀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/03/2018፡- በአፍሪካ ቀንድ “ተላላኪ፣ ደካማ እና የተከፋፈሉ ጥገኛ መንግስታትን” ለመፍጠር ያላትን ፍላጎት ኢትዮጵያ በፅኑ እንደምትቃወምም አስታውቃለች። የኢትዮጵያ ውጭ…
Read More » -
ፑቲንና የትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ በዩክሬን ጉዳይ ለመምከር ዛሬ በሞስኮው እንደሚገናኙ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/03/2018፡- የሩስያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ከአሜሪካው አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ጋር ዛሬ ማክሰኞ በሞስኮው እንደሚገናኙ…
Read More » -
በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ ከ1,600 በላይ ሰላማዊ ሰዎች ከ ሱዳን ኮርዶፋን ግዛት እንደሸሹ ተመድ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞ ኒተር፡ 22/03/2018፡- የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጥቃቶች መጨመራቸውና የጸጥታ እጦት እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ ከአንድ ቀን ባነሰ ጊዜ ውስጥ…
Read More » -
በጊኒ ቢሳዎ ምርጫ ከተካሄደ ከሦስት ቀናት በኋላ ወታደሮች ሥልጣን መቆጣጠራቸውን አስታወቁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/03/2018፡- የጦር መኮንኖቹ ፕሬዝዳንት ኦማሮ ሲሶኮ ኤምባሎን መያዛቸወን ያስታወቁት ረቡዕ ከሰዓት በኋላ በዋና ከተማዋ ቢሳዎ በፕሬዝዳንታዊው ቤተ መንግሥት…
Read More »