ፖለቲካ
-
ግብፅን የቅኝ ግዛት ዘመን አስተሳሰብ በአሁኑ በ21ኛው ክ/ዘመን ለመተግበር መሞከሯ ተቀባይነት እንደሌሎው ኢትዮጵያ ገለፀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/03/2018፡- በአፍሪካ ቀንድ “ተላላኪ፣ ደካማ እና የተከፋፈሉ ጥገኛ መንግስታትን” ለመፍጠር ያላትን ፍላጎት ኢትዮጵያ በፅኑ እንደምትቃወምም አስታውቃለች። የኢትዮጵያ ውጭ…
Read More » -
ፑቲንና የትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ በዩክሬን ጉዳይ ለመምከር ዛሬ በሞስኮው እንደሚገናኙ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/03/2018፡- የሩስያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ከአሜሪካው አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ጋር ዛሬ ማክሰኞ በሞስኮው እንደሚገናኙ…
Read More » -
በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ ከ1,600 በላይ ሰላማዊ ሰዎች ከ ሱዳን ኮርዶፋን ግዛት እንደሸሹ ተመድ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞ ኒተር፡ 22/03/2018፡- የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጥቃቶች መጨመራቸውና የጸጥታ እጦት እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ ከአንድ ቀን ባነሰ ጊዜ ውስጥ…
Read More » -
በጊኒ ቢሳዎ ምርጫ ከተካሄደ ከሦስት ቀናት በኋላ ወታደሮች ሥልጣን መቆጣጠራቸውን አስታወቁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/03/2018፡- የጦር መኮንኖቹ ፕሬዝዳንት ኦማሮ ሲሶኮ ኤምባሎን መያዛቸወን ያስታወቁት ረቡዕ ከሰዓት በኋላ በዋና ከተማዋ ቢሳዎ በፕሬዝዳንታዊው ቤተ መንግሥት…
Read More » -
የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ምክትላቸውን ከኃላፊነታቸው አሰናበቱ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/03/2018፡- የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ምክትላቸውን ቤንጃሚን ቦል ሜልን ከሁሉም ኦፊሴላዊ ቦታዎች አስወግደዋል፣ ወታደራዊ ማዕረጋቸውን ከጄኔራል ወደ…
Read More » -
የጂቡቲ ገዢ ፓርቲ ፕሬዝዳንት ጌሌን ለስድስተኛ ጊዜ በእጩነት አቀረበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/03/2018፡- የጂቡቲ ገዢ ፓርቲ ህዳር 8 ቀን 2025 ባወጣው የፕሬስ መግለጫ መሠረት፣ የጂቡቲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌን…
Read More » -
” ህወሓት የፕሪቶሪያውን ስምምነት በግልጽ አፍርሷል ” ሲል የአፋር ክልል መንግስት ከሰሰ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/02/2018፡-“የህወሓት ቡድን በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል ወሰን ውስጥ በማግባት 6 መንደሮችን በጉልበት በመቆጣጠር ንጹሃንን በሞርታርና በዙ-23 ደብድቧል ”…
Read More » -
የሱዳን ትይዩ መንግስት አስቸኳይ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/02/2018፡- በሌተና ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ የሚመራውና ራሱን ‹‹ሱዳን ፋውንዲንግ አሊያንስ›› ብሎ የሚጠራው ትይዩ መንግስት በአስቸኳይ ተኩስ አቁም…
Read More » -
የአፍሪካ ህብረት ለስምንተኛ ጊዜ የካሜሩን ፕሬዝደንት ሆነው ለተመረጡት ፖል ቢያ የደስታ መልዕክት ማስተላለፉን አነጋጋሪ ሆኗል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/02/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሐመድ አሊ ዩሱፍ እ.አ.አ. ጥቅምት 12 ቀን 2025 በካሜሩን በተካሄደው ምርጫ ለስምንተኛ ጊዜ…
Read More » -
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደውን ሀገር አቀፍ ምርጫ፤ በመጪው ግንቦት 24፤ 2018 ለማድረግ ምክረ ሃሳብ ማቅረቡ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒር፡ 13/02/2018፡- ብሔራዊው ምርጫ ቦርድ የጠቅላላ ምርጫውን ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ አዘጋጅቶ ለውይይት ያቀረበው፤ ጥቅምት 10 ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ባደረገው…
Read More »