ዲፕሎማሲ
-
የኢትዮጵያ እና የፍልስጤም ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ ተወያዩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/04/2018፡- የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ትላንት ከፍልስጤም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቫርሰን አጋቤኪያን ሻሂን ጋር በቀጠናዊ…
Read More » -
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሳውዲ አረቢያ ገቡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/03/2018- ፕሬዝዳንቱ በንጉሥ ሳልማን ቢን አብዱላዚዝ አል ሳዑድ ግብዣ መሰረት ዛሬ እኩለ ቀን ላይ ለአራት ቀናት የስራ ጉብኝት…
Read More » -
በሱማሊያ ያለውን ችግር ለመቅረፍ አለም አቀፍ ቅንጅት እንደሚያስፈልግ ግብፅ አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/03/2018፡- ሱማሊያ እንዳንገባ የበጀት እጥረት እንቅፋት ሆኖብናል›› ሲሉ የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ፡፡ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በድር…
Read More » -
የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለትራምፕ መልስ መስጠት አሰፈላጊ አለመሆኑ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/03/2018፡- የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማክሰኞ ዕለት በዋይት ሀውስ የካቢኔ ስብሰባ ላይ የሶማሊያ ስደተኞችን “ቆሻሾች” ብለው መጥራታቸውን ተከትሎ…
Read More » -
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በስልክ ውይይት ማድረጋቸውን የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት አስታወቀ።።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/03/2018፡- የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ዋና ምክትል ቃል አቀባይ ቶሚ ፒጎት እንደገለጹት፣ የሁለቱ ባለስልጣናት ውይይት ትኩረቱን ያደረገው…
Read More » -
ጀርመን የሶማሊያ ዲፕሎማቲክ ፓስፖርትን በይፋ እውቅና ሰጠች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/03/2018፡- የጀርመን ፌዴራል መንግስት የሶማሊያ ዲፕሎማቲክ ፓስፖርት ለመግቢያ እና ለመኖሪያነት በይፋ እውቅና የሰጠ ሲሆን፣ ይህም ለሶማሊያ የጉዞ ሰነድ…
Read More » -
“አውሮፓ ከሩሲያ ጋር ግጭት ብትጀምር፣ ሩሲያ ወዲያውኑ ለመፋለም ዝግጁ ናት” ሲሉ ፕሬዝዳን ፑቲን ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/03/2018፡- የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሞስኮ በተካሄደ የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ተገኝተው፣ አውሮፓ ከሩሲያ ጋር ግጭት ብትጀምር፣ ሩሲያ ወዲያውኑ…
Read More » -
አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር በፖሊስ ዘርፍ ያላትን ትብብር ይበልጥ ታጠናክራለች ሲሉ የአሜሪካው አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋን ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/03/2018፡ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ሽብርተኝነትና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል ቁርጠኛ ናት አሉ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ፡፡…
Read More » -
የሶማሊያ የመከላከያ ሚኒስትር ግብፅ በሶማሊያ የጦር ሰራዊት ለማሰማራት በምታደርገው ዝግጅት ለመወያየት ካይሮ መግባታቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/03/2018፡- የሶማሊያ የመከላከያ ሚኒስትር አህመድ ማካሊን ፊቂ ከአገሪቱ የጦር አዛዥ ጋር በመሆን ትላንት ወደ ግብፅ መጓዛቸው የተገለፀ ሲሆን…
Read More » -
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ የሱዳን የሰላም ሁኔታ ለመመለስ በሚደረገው ጥረት እንደሚደግፉ አረጋገጡ።
ኢትዮ ሞ ኒተር፡ 22/03/2018፡- የሱዳን የሉዓላዊ ምክር ቤት ኃላፊ ጄኔራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን እና የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቅዳሜ ዕለት…
Read More »