ዲፕሎማሲ
-
ኡጋንዳ ዛሬም ለዘለአለምም በሰላማዊ እና በመከባበር በር ባህር የማግኘት መብት አላት ሲሉ የኬኒያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ አረጋገጡ።
ኢትዮሞኒር፡ 15/03/2018፡- የኬኒያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ በኡጋንዳ በነበራቸው ጉብኝት እንደተናገሩት ❝…ኬንያ እና ኡጋንዳ ወንድማማች ሕዝቦች ናቸው። ኡጋንዳ የሕንድ ውቅያኖስን እንድትጠቀም…
Read More » -
የማሌዥያ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት “ከተለመደው ዲፕሎማሲ ያለፈ ነው” አሉ የማሌዥያው ጠቅላይ ሚኒስትር::
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/03/2018፡- የማሌዥያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሰሪ አንዋር ቢን ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት “እጅግ ትርጉም ያለውና…
Read More » -
ባለፉት አራት ዓመታት ከግማሽ ሚሊዮን ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ እንዳደረገ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/03/2018፡- በሳዑዲ አረቢያ በተለያዩ እስር ቤቶችና ማቆያ ማዕከላት የነበሩ ከ17 ሺህ በላይ ዜጎች ከመስከረም ወር ጀምሮ ወደ ሀገራቸው…
Read More » -
ግብፅ በጅቡቲ አዲስ ወደብ እና የሎጂስቲክስ ማዕከላትን ልትገነባ ነው ተባለ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/03/2018፡- ለኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ንግድ መተላለፊያ በሆነችው ጅቡቲ ውስጥ ግብፅ ትልቅ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ልታደርግ መሆኑን አስታውቃለች። ይህም ግብፅ…
Read More » -
ሶማሌላንድ የሶማሊያን አዲስ ኢ-ቪዛ “ህገ-ወጥ” ነው አለች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/03/2018፡- የፕሬዚዳንት አብዲራህማን መሀመድ አብዲላሂ ኢሮ መንግስት፣ አዲሱ የሶማሊያ ኤሌክትሮኒክ ቪዛ (ኢ-ቪዛ) በሶማሊላንድ ውስጥ ተቀባይነት እንደሌለው አስታውቋል። እ.ኤ.አ…
Read More » -
ኢትዮጵያና ሩሲያ በኢንዱስትሪ፣ በኃይልና በመሠረተ ልማት ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ውይይት ማድረጋቸው ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/02/2018፡- ኢትዮጵያና ሩሲያ በኢንዱስትሪ፣ በኃይል እና በመሠረተ ልማት እንዲሁም በሌሎች በዋና ዋና ዘርፎች የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ከፍተኛ…
Read More » -
ሰሜን ኮሪያ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር በደቡብ ኮሪያ ጉብኝት በሚያደርጉበት ወቅት ሮኬቶች መተኮሷ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/02/2018፡- ሰሜን ኮሪያ የአሜሪካ እና የደቡብ ኮሪያ የመከላከያ ሚኒስትሮች ሁለቱን ኮሪያዎች የሚያዋስነውን አካባቢ እየጎበኙ በነበረበት ወቅት ሮኬቶችን ተኮሰች።…
Read More » -
ግብፅ የኤርትራን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት እንዲከበር ድጋፍ አደርጋለሁ አለች።
ኢትዮሞኒተር፡21/02/2018፡- የግብፅ ፕሬዝዳንት አብድል ፈታህ አልሲሲ፤ የኤርትራን የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት እንዲከበር ካይሮ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ታደርጋለች ሲሉ ቃል ገብተዋል። ፕሬዝዳንቱ ይህንን…
Read More » -
የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለአምስት ቀናት የሥራ ጉብኝት ወደ ግብፅ አቀኑ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/02/2018፡- የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ወደ ግብፅ ያቀኑት ፕሬዝደንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ ባቀረቡላቸው ግብዣ መሠረት መሆኑን የኤርትራው…
Read More » -
የግብፅ እና የሱዳን የጠቅላይ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኤል ፋሸር ሁኔታ ላይ መወያየታቸው ተሰማ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/02/2018፡- የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ ረቡዕ ዕለት ከሱዳን አቻቸው ሞሂልዲን ሳሊም ጋር ተገናኝተው ባለፉት ቅዳሜና እሁድ…
Read More »