ዲፕሎማሲ
-
ፕሬዝደንት ትራምፕ ከ5 የአፍሪካ አገራት መሪዎች ጋር ስብሰባ ሊያደርጉ ነው ተባለ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከ5 የአፍሪካ አገራት ጋር ስብሰባ ሊቀመጡ መሆኑን አስታወቋል፡፡ ይህ ስብሰባ በኋይት ሀውስ የሚደረግ ሲሆን ለ2…
Read More » -
የኢትዮጵያ መንግስት ለአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደብዳቤ መፃፉ ታወቀ።
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በጻፈው ደብዳቤ የኤርትራ መንግስትን በጦርነት ቀስቃሽነት እና በግዛት ጥሰት…
Read More » -
ግብፅ ኢትዮጵያ ላይ ዛተች፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ ግብፅ ኢትዮጵያ በአባይ ግድብ ላይ የወሰደችውን ‘የአንድ ወገን’ እርምጃ እንደማትቀበል አስታወቀች። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ቢሊዮን ዶላሮች የፈጀውን…
Read More » -
ሩሲያ ለታሊባን መንግሥት እውቅና የሰጠች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች።
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ የአሜሪካ ወታደሮች ከአራት ዓመታት በፊት ሀገሪቱን ለቀው በወጡበት ወቅት ሥልጣኑን ከተቆጣጠረው የታሊባን ባለስልጣናት ጋር ወዳጅነት ለመመሥረት በሚደረገው ጥረት…
Read More » -
“የኢትዮጵያ መንግስት ኤርትራ ላይ አንድም ጥይት አይተኩስም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ገለፁ።
ኢትዮሞኒተር፡ 26/10/2017፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ዛሬ ከምክር ቤት አባላት ከተነሱላቸው ጥያቄዎች አንዱ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያላት ግንኙነት የተመለከተ ነው። ባለፉት…
Read More » -
የህወሓት ህጋዊነት በምርጫ ቦርድ መሰረዝ ችግር ይፈጥራል ሲሉ ጀኔራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 20/10/2017፡ የህወሓት ህጋዊነት በምርጫ ቦርድ መሰረዝ ችግር ይፈጥራል ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀኔራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡ የትግራይ…
Read More »