ኤስያ
-
የህንዱ ኢንዲጎ አውሮፕላን በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ ሲደርስ በድንገት አቅጣጫውን ቀይሮ ወደ ኒው ዴልሂ መመለሱ ታውቀዋል፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/07/2018፡- ከዴልሂ ወደ #ማንቸስተር ከተማ በመብረር ላይ የነበረው የኢንዲጎ አየር መንገድ አውሮፕላን በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ ሲደርስ በድንገት አቅጣጫውን…
Read More » -
በፓኪስታን እና በአፍጋኒስታን መካከል አዲስ ግጭት መጀመሩ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 2-0/06/2018፡- ፓኪስታን የአፍጋኒስታን ዋና ከተማ ካቡል ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ከተሞች ላይ ጥቃት መፈጸሟን አስታወቀች። ፓኪስታን ዛሬ ጥቃት መፈጸም…
Read More » -
ቻይና ከ53 የአፍሪካ ሀገራት ለሚገቡ ምርቶች ከቀረጥ ነፃ የገበያ ዕድል መፍቀዷን ተገለጸ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/06/2018፡- የቻይና መንግሥት ከሚያዚያ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ከ53 የአፍሪካ ሀገራት ወደ ሀገሪቱ ገበያ ለሚገቡ ምርቶች ምንም…
Read More » -
ኢራን የምታመርተውን የበለፀገ ዩራኒየም ልትቀንስ እንደምትችል አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/06/2018፡- ኢራን ሁሉም ማዕቀቦች የሚነሱላት ከሆነ የበለጸገ ዩራኒየሟን የጥራት ደረጃ ልትቀንስ እንደምትችል አስታወቀች፡፡ ኢራን የተጣሉባት ማዕቀቦች በሙሉ የሚነሱላት…
Read More » -
ኢራን ከአሜሪካ ሊሰነዘርባት የሚችለው ጥቃት ለመከላከል በተጠንቀቅ መሆኗ ገለፀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/05/2018፡- አሜሪካ በኢራን ላይ ወታደራዊ ጥቃት ልትሰነዝር ትችላለች የሚለው ስጋት እየጨመረ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ጠባቂዎች…
Read More » -
በቻይና ከፍተኛ ወታደራዊ ቀውስ መከሰቱ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- ቻይና የሀገሪቱ ከፍተኛ ጄነራል ላይ ምርመራ መጀመሯ ተገልጿል። ቻይና የሀገሪቱ ከፍተኛው ወታደራዊ ማዕረግ ባለቤት የሆኑት ጄነራል “የዲሲፕሊን…
Read More » -
ታይዋን፣ እስራኤል ለሶማሊላንድ የአገርነት እውቅና ለመስጠት ያስተላለፈችውን ውሳኔ በአዎንታ መቀበሏን አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- የታይዋን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የእስራኤልን እርምጃ በማድነቅ፤ ታይዋን፣ እስራኤል እና ሶማሊላንድ “የዲሞክራሲ፣ የነፃነት እና የህግ የበላይነት እሴቶችን…
Read More » -
እስራኤል ለሶማሊላንድ የሀገርነት እውቅና መስጠትዋ ተከትሎ ቻይና ወደ ታይዋን ሰራዊትዋ ማስጠጋትዋ ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- ቻይና የታይዋንን ዋና ዋና ወደቦች የመዝጋት ሙከራን የሚያካትት እና “ለወራሪዎች እና ለውጭ ኃይሎች ጥብቅ ማስጠንቀቂያ” ነው ያለችውን…
Read More »