ኢኮኖሚ
-
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከሰሃራ በታች ላሉ አገሮች የኢኮኖሚ ዕድገት ወሳኝ ሚና እየተጫወተ መሆኑን የዓለም ባንክ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/01/2018፡- የዓለም ባንክ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚ የእድገት ትንበያ ከፍ አደረገ። ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገራት…
Read More » -
የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት የንግድ ሥራን “የማይቻል” እያደረገው መሆኑን የአሜሪካ መንግሥት ሪፖርት ይፋ አደረገ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- በአዲስ አበባ ተጀምሮ ቢያንስ በ40 የአገሪቱ ከተሞች በመካሄድ ላይ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች የንግድ ሥራን “የማይቻል” እያደረገው…
Read More » -
ታላቁ ህዳሴ ግድብ – የኢትዮጵያዊያን የፅናት ከፍታ – የአፍሪካ ኢነርጂ አብዮት
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/13/2017፡- መጋቢት 24ም ጳጉሜን 4ም በኢትዮጵያዊያን ልብ ልዩ ስፍራ የሚኖራቸው ቀናቶች ናቸው። አንዱ ለዘመናት የተፈጥሮ ሃብታችን እንዳንጠቀም የተከለከልንበት…
Read More » -
የከተማ ልማት ፕሮግራም ከአንድ ሚሊዮን በላይ የስራ ዕድሎችን መፍጠሩን የዓለም ባንክ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/12/2017፡- በኢትዮጵያ የከተሞች ተቋማዊና መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም (UIIDP) እ.ኤ.አ ከ2018 እስከ 2024 ባለው ጊዜ ውስጥ ከ1.15 ሚሊዮን…
Read More » -
ኢትዮጵያ የ2.5 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት መፈረምዋ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/12/2017፡- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከናይጄሪያው ኩባንያ ዳንጎቴ ግሩፕ ጋር የማዳበሪያ ፋብሪካ ፕሮጀክት ግንባታ ስምምነት መፈረሙን አስታወቁ። ጠ/ሚ ዐቢይ…
Read More » -
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል መወሰኑ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/12/2017፡- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ ወደ 17.5 በመቶ ከፍ እንዲል መነሻ ሐሳብ ቀርቦ እንደነበር ይታወሳል። የገንዘብ ሚኒስቴር በተጨማሪ…
Read More » -
በትግራይ ፀለምቲ ወረዳ በተከሰተ ድርቅ ወደ 50,000 የሚጠጉ ሰዎች ለረሃብ አደጋ መጋለጣቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/12/2017፡- በሰሜን ምዕራብ በትግራይ ፀለምቲ ወረዳ በተከሰተው ከባድ ድርቅ ምክንያት ወደ 50,000 የሚጠጉ ሰዎች ለረሃብ እና ለመፈናቀል መጋለጣቸውንና…
Read More » -
ከመስከረም ወር ጀምሮ ለሠራተኛ መንግስት የደመወዝ ማሻሻያ እንደሚደረግ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/12/2017፡- ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወስኛለሁ ብሏል፡፡ የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ባወጣው…
Read More » -
በኤርትራ የተያዘብኝን ገንዘብ በፍርድ ቤት ለማስመለስ ያረኩት ጥረት አልተሳካም ሲል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገለጸ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/11/2017፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ወቅት በኤርትራ አየር ክልል እየበረረ መሆኑን ገልጾ፤ በኤርትራ ያልተከፈለው የተየዘበት ገንዘብ ግን እስከአሁን…
Read More » -
ኢትዮጵያ የግብር አሰባሰቧ እንድትጨምር አይኤምኤፍ አሳሰበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/11/2017፡ የአይኤምኤፍ ዘገባ እንደሚያሳየው፣ ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ጠንካራ የኢኮኖሚ እድገት እያሳየች ብትሆንም፣ የግብር አሰባሰቧ ከሰሃራ በታች ካሉ አገሮች…
Read More »