ኢትዮጵያ
-
በአብዲራህማን መሃዲ የሚመራው ኦብነግ “በጅግጅጋ ተካሄደ የተባለውን የፓርቲውን ጉባኤ ከጀርባ የፖለቲካ አጀንዳ ያለው ነው” ሲል ተቃወመው፡፡
ኢትዮሞኒተር፡25/10/2017፡ በአብዲራህማን መሃዲ የሚመራው የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) ባሳለፍነው ሳምንት ሌላኛው የፓርቲው አንጃ በጅግጅጋ ያካሄደውን ጉባኤ “ህገወጥ፣ በፖለቲካ የተቀነባበረ…
Read More » -
የትግራይ ክልል ወርቅ ወደ ኤርትራ በሕገ ወጥ መንገድ እንደሚወጣ አንድ ሪፖርት አመለከተ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡25/10/2017፡ በትግረይ ክልል ከሚመረተው ወርቅ በየዓመቱ እስከ 80 ሚሊዪን ዶላር የሚያወጣ ወርቅ በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ኤርትራ እንደሚወጣ ሪፖርቱ ያሳያል፡፡…
Read More » -
ጠቅላይ ሚኒስትር (ዶ/ር) ዐቢይ አህመድ ነገ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ማብራሪያ እንደሚሰጡ ተገለፀ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡25/10/2017፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ነገ ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብለዋል፡፡ ጠቅላይ…
Read More » -
የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት መብት አዋጅ ፀደቀ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 24/1/2017፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ሀገር ዜጎች የማይንቀሳቀስ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የመሆን መብት አዋጅን አጸደቀ። መሬት የመንግስት እና…
Read More » -
የኤርትራ መሪዎች የትግራይን ኢንዱስትሪ ዘርፈዋል፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 24/1/2017፡ ዘ ሴንትሪ ባወጣው አዲስ ጥናት በትግራይ ውስጥ ሆን ተብሎ በተዘጋጀው አውዳሚ ጦርነት በጦርነቱ ወቅት እና ከጦርነቱ በኋላ “የኢንዱስትሪ…
Read More » -
መንግስት በሚቀጥሉት 4 ዓመታት ከታክስ የሚገኘው ገቢ በ4 በመቶ አሳድጋለሁ አለ።
ኢትዮሞኒተር፡ 24/1/2017፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛው ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 41ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል። የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ…
Read More » -
በአዲስ አበባ በትግራይ ተወላጆች ላይ የሚወሰደው የዘፈቀደ እስራት እንዲቆም ተጠየቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/1/2017፡ ቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች የተሰኘው ተቋም በአዲስ አበባ በትግራይ ተወላጆች ላይ የሚፈፀመው እስር እንዲቆም አሳሰቧል፡፡ ተቋሙ ትላንት ሰኔ…
Read More » -
ቋፍ ላይ ያለው ግንኙነት!
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/10/2017፡ ኢትዮ ሞኒተር ትንታኔ ከሁለት አስርት ዓመታት በኃላ በ2010 መጨረሻ ወደ አዲስ ምዕራፍ የተሸጋገረው የኢትዮ ኤርትራ ግንኙነት ብዙም…
Read More » -
የህወሓት ህጋዊነት በምርጫ ቦርድ መሰረዝ ችግር ይፈጥራል ሲሉ ጀኔራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 20/10/2017፡ የህወሓት ህጋዊነት በምርጫ ቦርድ መሰረዝ ችግር ይፈጥራል ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀኔራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡ የትግራይ…
Read More » -
የትግራይ ህዝብ የህልውና አደጋ ተጋርጦበታል ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ገለፁ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 20/10/2017፡ ‘አንድ ፖርቲ ውስጥ ያሉ አምስት ሰነፎች’ ሲሉ የጠሯቸው ግለሰቦች፤ የትግራይን የህልውና ችግር ውስጥ ከተውታል ሲሉ አቶ ጌታቸው ተናግረዋል፡፡…
Read More »