ኢትዮጵያ
-
በሕገወጥ አዘዋዋሪዎች ከአገር የወጡ ኢትዮጵያን ሊቢያ ውስጥ ኢሰብዓዊ ድርጊት እየተፈጸመባቸው መሆኑን ተመድ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/06/2018፡- የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በሊቢያ ዋና ከተማ ትሪፖሊና የተለያዩ ሥፍራዎች ማጎሪያዎች ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የበርካታ…
Read More » -
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ ማቅናታቸው ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሚኒተር፡ 11/06/2018፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ በዛሬው ዕለት ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More » -
የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣን የሁለትዮሽ ትብብርን ለማጠናከር ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መወያየታቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሚኒተር፡ 11/06/2018፡- የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣናት በዚህ ሳምንት ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ጋር ውይይት ማድረጋቸው…
Read More » -
በአፍሪካ ኅብረትና በጣሊያን-አፍሪካ ጉባኤዎች ዲፕሎማሲያዊ ስኬት መገኘቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/06/2018፡- ኢትዮጵያ በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤና በ2ኛው የጣሊያን-አፍሪካ ጉባኤ ብሔራዊ ጥቅሞቿን ያስጠበቀ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት አግኝታለች ሲል የውጭ…
Read More » -
የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊን ጨምሮ የተለዬዩ አገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባታቸው ቀጥላል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/06/2018፡- የአፍሪካ መሪዎች ለ39ኛው የአፍሪካ_ኅብረት ጉባዔ አዲስ አበባ እየገቡ ሲሆኑ የሁለትዮሽ ውይይቶችም እየተካሄዱ ነው። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና…
Read More » -
የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች መግለጫ ሰጠ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/06/2018፡- የአፍሪካ ዲፕሎማሲ ማዕከል የሆነችው አዲስ አበባ እንግዶችን ለማስተናገድ የላቀ ዝግጅት ማድረጓ መሥሪያ ቤቱ ገልጿል። የአፍሪካ ኅብረት መቀመጫና…
Read More » -
ኢትዮጵያ በቢሾፍቱ የምታስገነባው ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ የግንባታ ምዕራፍ መጀመሩ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/06/2018፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ ከተማ አቅራቢያ የሚገነባውን አዲሱንና ግዙፉን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የግንባታው ሂደት በይፋ…
Read More » -
የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር በቦሌ አየር ማረፊያ የአገራቸውን አምባሳደር ጠርተው አነጋገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/06/2018፡- የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ከማል ኢድሪስ ዛሬ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለጥቂት ደቂቃዎች ቆይታ አድርገዋል፡፡…
Read More » -
በኬኒያ 10 ኢትዮጵያዊያን በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/05/2018፡- የኬንያ ፖሊስ በናይሮቢ ከተማ 10 ኢትዮጵያውያንን በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባ ሳይሆኑ እንዳልቀሩ በመጠረጠር በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ።…
Read More » -
የዲሞክራሲ ጉዟችን ማሳያ የሆነ የዘንድሮው ምርጫ ካለፈው የተሻለና አካታች ይሆናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/05/2018፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በምክር ቤት ባደረጉት ማብራሪያ፣ የዘንድሮው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ፍትሃዊና ሁሉንም ወገን…
Read More »